Fana: At a Speed of Life!

በጃፓኗ ዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ተለይተው የቆዩ 600 ሰዎች መርከቧን ለቀው ወጡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ለቀናት በጃፓኗ በዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ተለይተው የቆዩ 600 ሰዎች መርከቧን ለቀው ወጥተዋል። 3 ሺህ 700 መንገደኞችን አሳፍራ የነበረችው ዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ከሁለት ሳምንት በላይ በዮኮሀማ ወደብ…

ድንበር ተሻጋሪ የጋራ የበሽታዎች ቁጥጥር ላይ የጋራ ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ድንበር ተሻጋሪ የጋራ በሽታዎች ቁጥጥር ላይ የጋራ ግምገማ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። ግምገማው ትኩረት በሚሹ የቆላ በሽታዎች ኦንኮሰርኪያሲስ እና ተላላፊ የዝሆኔ በሽታዎች ላይ ድንበር ተሻጋሪ የጋራ በሽታዎች ቁጥጥር ላይ ነው እየተካሄደ…

የአርብቶ አደሩ አካባቢ ልማት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕቅድ አካል መሆን እንዳለበት ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከፓስቶራሊስት ፎረም ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የአርብቶ አደሩን አካባቢና የልዩ ድጋፍ ክልሎችን ልማት በሚመለከት የፓናል ውይይት አካሄደ። የዘርፉ ምሁራን የተሳተፉበት ይህ ውይይት “አርብቶ አደርነት፣ የለውጥ ሂደትና የወደፊት…

ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ጽኑ ህሙማንን ለመቀበል የሚያስችለውን ስራ እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ጽኑ ህሙማንን መቀበል የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ። ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ድንገት ወደ ሀገር ውስጥ ቢገባ በቫይረሱ የተጠቁ ጽኑ ህሙማንን ተቀብሎ…

ስድስት የሜዳ ቴኒስ መጫወቻ ኳሶችን አፉ ውስጥ በመያዝ ክብረ ወሰን ያስመዘገበው ውሻ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ኒውዮርክ አንድ ውሻ ስድስት የሜዳ ቴኒስ መጫወቻ ኳሶችን በአንድ ጊዜ አፉ ውስጥ በመያዝ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ። ፊኒሊ የተባለው የስድስት ዓመት ውሻ መጫወቻ ኳሶችን ያለምንም የሰው እርዳታ አፉ ውስጥ ማድረግ መቻሉ ተነግሯል።…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሳዑዲው ልዑል ሞሃመድ ቢን ሳልማን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሃመድ ቢል ሳልማን ጋር በሪያድ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ፕሬዚዳንት…

ለኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አባላት ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አባላት በሀገሪቱ ዲፕሎማሲ ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አባላት የሚሰጠውን የአንድ ቀን…

በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ5 ሺህ በላይ ሴቶች በማህጸን ጫፍ ካንሰር ለህልፈት ይዳረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ5 ሺህ በላይ ሴቶች በማህጸን ጫፍ ካንሰር በሽታ ለህልፈት እንደሚዳረጉ ተገለጸ። የማህጸን ጫፍ ካንሰርን በተመለከተ የዘርፉ ምሁራን የጤና ሚኒስቴር እንዲሁም ሌሎች አጋር አካላት የተሳተፉበት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።…