አንድነትና ሰላምን ለማረጋገጥ ክላሽና ታንክ ሳይሆን የሚያስፈልገው ልማትን ማረጋገጥ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን አንድነት እና ሰላም ለማረጋገጥ ክላሽና ታንክ ሳይሆን የሚያስፈልገው ልማትን ማረጋገጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ለነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል።…