Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በሶስት የአፍሪካ ሀገራት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በጊኒ ኮናክሪ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ እና በደቡብ አፍሪካ ያደረጉን ጉብኝት በማጠናቀቅ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጊኒ ኮናክሪ ቆይታቸው ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር የተወያዩ ሲሆን በግብርና፣…

በባህር ዳር ከተማ ተቋርጦ የነበረውን ቤት ፈላጊዎችን የማደራጀት ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህርዳር ከተማ ተቋርጦ የነበረው ቤት ፈላጊዎችን የማደራጀት ስራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ አማረ አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። ከ2006 እስከ 2011 ዓ.ም ከ27 ሺህ በላይ ቤት ፈላጊዎች ቢደራጁም…

አምራቾች የድንጋይ ከሰል እጥረት የሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምራቾች የድንጋይ ከሰል በበቂ ሁኔታ በሀገር ውስጥ ባለማግኘታቸው የሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው መሆኑን ገለፁ፡፡ አምራቾች እንደሚሉት አሁን ላይ 60 በመቶ የሚሆነው የድንጋይ ከሰል ከውጭ ሃገራት የሚገባ ነው። ባለፈው አመት ብቻ…

አየር መንገዱ በሶስት የቻይና ከተሞች አዲስ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሶስት የቻይና ከተሞች አዲስ በረራ ሊጀምር ነው። አዲሱ በረራ ወደ ቾንግቂንግ፣ ሼንዠን እና ዠንግዡ ከተሞች እንደሚጀመር የአየር መንገዱ ኮሙዩኒኬሽን ባለሙያ አቶ ዳዊት ተመስገን ለሺንዋ ተናግረዋል። አሁን ላይ አየር…

የሊቢያ ተቀናቃኝ ሀይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት ለፈራረሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ሀይሎች በሩሲያ ሞስኮ የተኩስ አቁም ስምምነት ሊፈራረሙ ነው። ስምምነቱን በተመድ ህጋዊ እውቅና ያለው የፋይዝ አል ሳራጅ አስተዳደር እና ተቀናቃኙ ጀኔራል ከሊፋ ሃፍታር በዛሬው እለት ይፈርሙታል ተብሎ ይጠበቃል። ስምምነቱን…

ሚኒስቴሩ በኤሮስፔስና ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጅ ዙሪያ ከኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ጋር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኤሮስፔስና ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጅ ዘርፎች ዙሪያ ከኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ጋር በቅንጅት ለመስራት እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታውቋል። በዚህ መሰረት ሚኒስቴሩ በሰው ሰራሽ ቴክኖሎጅ እና ኤሮስፔስ ላይ ለመስራት ከተሰማራው…

ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂቡቲ ቅርንጫፍን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጂቡቲ የከፈተውን ቅርንጫፍ በትናንትናው እለት መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህን ጨምሮ በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱላዚዝ መሃመድ፣…

ኢራናውያን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተመቶ መውደቁን ተከትሎ በመንግስት ላይ ተቃውሞ እያሰሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራናውያን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን በኢራን ወታደራዊ ጦር ተመቶ መውደቁን ተከትሎ በመንግስት ላይ ተቃውሞ እያሰሙ ነው። የሀገሪቱ ጦር ባለፈው ቅዳሜ አውሮፕላኑን በተፈጠረ ስህተት መቶ መጣሉን ማመኑ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የሃገሬው…

 በኒጀር ጦር ሰራዊት ላይ በተፈጸመው ጥቃት የሟቾች ቁጥር 89 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር ጦር ሰራዊት በደረሰ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 89 መድረሱ ተነገረ፡፡ ቅዳሜ ዕለት በዋና ከተማዋ ኒያሚ በደረሰው ጥቃት በርካታ የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን  የፀጥታ ምንጮች ለሮይተርስ ገልጸዋል፡፡ በናይጄሪያ የጦር ሰፈር ላይ ታጣቂዎች በጦር…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 03፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል። በዚህም ወልቂጤ ከተማን ከሜዳው ውጭ የገጠመው የአምናው ሻምፕዮን መቀሌ 70 እንደርታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት ተረክቧል…