አየር መንገዱ የስኬት ተሞክሮውን ለሌሎች ተቋማት እንዲያካፍል ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬታማ ያደረጉትን ሚስጥሮች በሌሎችም ትላልቅ የአገሪቱ ፕሮጀክቶች ላይ መድገም ይቻል ዘንድ ተሞክሮውን እንዲያሰፋ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በዛሬው…
በደቡብ ክልል በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት የበረሃ አንበጣ ሊከሰት እንደሚችል ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት የበረሃ አንበጣ ሊከሰት እንደሚችል የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ።
የአንበጣ መንጋዉ በአጎራባቹ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ መታየቱን ተከትሎ የቅደመ ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ…
በፓኪስታን ኩዌታ በአይ ኤስ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 15 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፓኪስታን ደቡብ ምእራብ ኩዌታ ከተማ በመስጊድ ላይ በተፈፀመ የቦብም ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 15 መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ።
በአርብ ፀሎት ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ በተፈፀመው የቦምብ ጥቃቱ ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪም ከ20 በላይ ሰዎች ላይ የተለያየ…
2ኛው ሀገር አቀፍ የገጠር ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ኤግዚቪቢሽን በባህር ዳር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የገጠር ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ኤግዚቪቢሽን በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በኤግቪቢሽኑ ላይ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስተር ዶክተር ሂሩት ካሣው፣ ግብርና ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ዶክተር ካባ ኦርጌሳ እንዲሁም ከሁሉም…
የሃረማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች 636 የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃረማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች 636 የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቁ።
የሃረማያ ዩኒቨርሲቲ 239 የህክምና ዶክተሮችን በዛሬው እለት አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የሃረር የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች…
የሀላባን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የሩጫ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀላባን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የ8 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ተካሄደ።
“ሴራችን ለሰላማችን” በሚል ሀሳብ በተካሄደው የሩጫ ውድድር ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።
ውድድሩን ያስጀመረችው አትሌት ፋንቱ…
የውጭ ምንዛሪ እጥረትና መፍትሄው
https://www.youtube.com/watch?v=dIbzyRfW7Lk&feature=youtu.be
ኢራን የዩክሬንን የመንገደኞች አውሮፕላን መታ መጣሏን አመነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን የዩክሬንን የመንገደኞች አውሮፕላን “በተፈጠረ ስህተት” መታ መጣሏን አመነች።
ቴህራን አውሮፕላኑ ታስቦበት ሳይሆን በተፈጠረ ስህተት መመታቱን አስታውቃለች።
አውሮፕላኑ የኢራን ብሄራዊ አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ በሚገለገልበት “የተከለከለና ጥብቅ…
ጠ/ሚ ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ተወካዮች ጋር ተወያዩ።
ከንግዱ ዘርፍ፣ ከሙያ ማኅበራት፣ ከሀይማኖት ተቋማት መሪዎች እና ከሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ከተወከሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ነው የተወያዩት።…