Fana: At a Speed of Life!

የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በሀላባ ቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በሀላባ ቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ነው።   በበዓሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ ከአጎራባች የተገኙ በርካታ እንግዶችና የተለያዩ ብሔር ተወላጆች ተገኝተዋል።…

ከውጭ ያለውን ጠላታችን ከማሸነፋችን በፊት ከውስጣችን ያለውን ቂም እና ጥላቻ ማስወገድ ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ

ከውጭ ያለውን ጠላታችን ከማሸነፋችን በፊት ከውስጣችን ያለውን ቂም እና ጥላቻ ማስወገድ ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በጆሐንስበርግ ከተማ ኢምፔሪያል ዎንደረርስ ክሪኬት…

አቶ ገዱ በህዳሴ ግድብ ላይ ለሚካሄደው የሶስትዮሽ ውይይት ዋሽንግተን ዲሲ ገቡ  

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለሚካሄደው የሶስትዮሽ ውይይት ዋሽንግተን ዲሲ ገቡ። ከዚህ ቀደም ሀገራቱ በደረሱት ስምምነት መሰረት ነው ነገ  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በዋሽንግተን የሚገናኙት።…

ባልደራስ በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል የፓርቲ ቅድመ-ምስረታ ጉባኤ እንዳላካሂድ ተከልክያለሁ በሚል ላነሳው ቅሬታ ሆቴሉ ምላሽ ሰጠ

አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባልደራስ በሆቴሉ አዳራሽ ሊያካሂደው የነበረውን ስብሰባ የተከለከለው ቀደም ሲል ከተያዘ ፕሮግራም ጋር የድምጽ መረባበሻ እንዳይኖር በሚል ሃሳብ ምክንያት መሆኑን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) በፓርቲዎች…

ኢራን የዩክሬንን አውሮፕላን በስህተት መታ መጣሏ ቁጣን ቀስቅሷል

አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን የዩክሬንን የመንገደኞች አውሮፕላን በስህተት መታ መጣሏ የሀገሬውን ዜጎች ክፉኛ አስቆጥቷል። የኢራን ባለስልጣናት 176 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረን የዩክሬን አውሮፕላን ከቀናት ማስተባበል በኋላ በስህተት ተመቶ መውደቁን በትናንትናው ዕለት ማመናቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ጋር ተወያዩ

አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ። መሪዎቹ በፕሪቶሪያ ባደረጉት ውይይትም በተለያዩ የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ…

በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ ከመቸውም ጊዜ በላይ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ።   በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች…

ለጥምቀት የሚመጡ የውጪ ቱሪስቶች ሌሎች የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎችን እንዲጎበኙ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ለጥምቀት ክብረ በዓል ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ የውጪ ቱሪስቶች በሀገሪቱ የሚገኙ ሌሎች የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎችን እንዲጎበኙ ዝግጅት መደረጉን ቱሪዝም ኢትዮጵያ ገልጿል። ጥምቀት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገቡን ተከትሎ የዘንድሮውን በዓል…