ፋና ስብስብ 6 ሺህ ጥንዶች የተካፈሉበት የሰርግ ስነ ስርዓት በደቡብ ኮሪያ ተከናወነ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮኖ ቫይረስ ለበርካቶች ስጋት ቢሆንም በደቡብ ኮሪያ ግን በርካቶችን ያሰባሰበ የሰርግ ስነ ስርዓት ተከናውኗል። በሰርግ ስነ ስርዓቱ ላይ 30 ሺህ ሰዎች የታደሙ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥ 6 ሺህዎቹ አዲስ ተጋቢዎች ናቸው…
ቴክ ትዊተር በሶስት ወራት 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ሰበሰበ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር በ2019 አራተኛ ሩብ ዓመት ከተጠበቀው በላይ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ይህም በሩብ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመዘገበው ከፍተኛ የገንዘብ መጠን መሆኑ ተጠቁሟል። ገቢው የተሰበሰበው ኩባንያው ፖለቲካ ነክ ማስታወቂያዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በሸካና ቤንች ሸኮ ዞኖች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በሸካ እና ቤንች ሸኮ ዞኖች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ የፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው፥ ባለፉት 2 ሳምንታት ቴፒ ከተማን ጨምሮ በተፈጠረው…
የዜና ቪዲዮዎች የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደት Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8gZX96szDKc&t=8s
የዜና ቪዲዮዎች የበረሃ አንበጣን የመከላከል ስራ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=GXniLSwaeNY
የዜና ቪዲዮዎች የአፍሪካን እድገት ይበልጥ ለማጠናከር Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5zCXhBTDxwI&t=157s
የዜና ቪዲዮዎች የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች ጥራት ፍተሻ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ikrE8SIBL6k&t=6s
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ ከተለያዩ ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻቸው ማሪ ቱምባ ንዜዛ እና ከታንዛኒያ አቻቸው ፕሮፌሰር ፓላማ ጋምባ ጆን ካቡዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በውሃ አቅርቦት፣ በሳኒቴሽንና በሃይጅን ዙሪያ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ አቅርቦት፣ በፍሳሽ አወጋገድ እንዲሁም በንጽህና አጠባበቅ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሃገር አቀፍ የምክክር እየተካሄደ ነው። መድረኩን የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል ከጤና ሚኒስቴር ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቻይና ውሃን ከተማ የሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ወደ ለይቶ ማቆያ ማእከል እንዲገቡ ተወሰነ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቻይና ውሃን ከተማ የሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ወደ ለይቶ ማቆያ ማእከል እንዲገቡ መወሰኑን መደረጉን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ። ኢንስቲቲዩት የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ እና በኢትዮጵያ ቫይረሱን ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ…