የሀገር ውስጥ ዜና ቤተ ክርስቲያኗ ለኢንጂነር ታከለ ኡማ የምስጋና ሽልማት አበረከተች Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የምስጋና ሽልማት አበረከተች። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሽልማቱ የተበረከተላቸው ከቤተ ክርስቲያኗ ጋር በቅርበትና በትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ እንዲቀርቡ ይደረጋል- የአማራ ክልል መንግስት Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ መስጊዶች እና ቤተክርስቲያን መቃጠላቸውን ተከትሎ የክልሉ መንግስት አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ እንደሚያቀርብ ገለፀ። በትናንትናው እለት በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ መስጊዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶችን አወግዛለሁ – ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶችን እንደሚያወግዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ትናንት በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ ቤተክርስቲያንና መስጊዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀይማኖት ተቋማት በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደረሱትን ጥቃቶች አወገዙ Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደረሱ ጥቃቶችን አወገዙ። በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ ቤተክርስቲያንና መስጊዶች መቃጠላቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሁለት የአፍርካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት ጀምረዋል Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሁለት የአፍርካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በዛሬው እለት ጀምረዋል። ፕሬዚዳንቱ በአይቮሪ ኮስት እና በኒጄር ይፋዊ የስራ ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን፥ በትናንትናው ምሽትም አይቮሪ ኮስት መግባታቸው ነው…
ስፓርት ካርሎ አንቸሎቲ የኤቨርተን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ኤቨርተን ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲን በ4 ዓመት ከግማሽ ኮንትራት ነው የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ የቀጠረው።…
ቴክ ፌስቡክ በጓደኞች ጥቆማ ሂደት ላይ ስልክ ቁጥሮችን መጠቀም ሊያቆም ነው Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2012 (ኤፍቢሲ) ፌስቡክ ከግል መረጃ መጠበቅ ጋር ተያይዞ የአባላት የስልክ ቁጥሮች በጓደኞች ጥቆማ ሂደት ላይ መጠቀም ሊያቆም መሆኑ ተገለፀ ፡፡ የተጠቃሚዎች የፌስቡክ አድራሻ በጠላፊዎች በቀላሉ እንዳይገኝ በተንቀሳቃሽ ስልካቸው ኮድ እንዲላክ ምርጫ ሲሰጥ መቆየቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ ህዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ አስቀድሞ ለመከላከል የተጀመሩ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ተባለ Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ህዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ አስቀድሞ ለመከላከል የተጀመሩ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ የሚመክር ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በመቐለ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዛሬ በሱዳን ካርቱም የሶስትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ የሶስቱ ሀገራት ውሃ ሚኒስትሮች በካርቱም በግድቡ ውሃ አሞላል እና አለቃቀቅ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ እንደሚወያዩ ተነግሯል፡፡ ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ፣ ኦሮሚያና ጋምቤላን በአቋራጭ የሚያገናኘው የጎሬ – ማሻ- ቴፒ መንገድ ግንባታ ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሲጠናቀቅ ደቡብ፣ ኦሮሚያና ጋምቤላን በአቋራጭ የሚያገናኘው የጎሬ - ማሻ- ቴፒ የ140 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጀመረ፡፡ ጅማ ፣ ቦንጋ ፣ ሚዛን ቴፒ ፣ ጋምቤላ ፣ ጎሬ ፣ መቱ እና አዲስ አበባን በአጭር ርቅት…