በዝግጅት ላይ የሚገኘው መረጃ ነፃነትና በኮምፒውተር ወንጀል ረቂቅ አዋጅ
https://www.youtube.com/watch?v=S-8k2dHKR-s
የአረብ ሊግ በፕሬዚዳንት ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ እቅድ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረብ ሊግ ሀገራት በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ እቅድ ዙሪያ አስቸኳር ጉባዔ እያደረጉ ይገኛሉ።
በግብፅ ካይሮ እየተካሄደ ያለው አስቸኳይ ስብሰባው በፊሊስጤም አስተዳደር ፕሬዚዳንት መሃሙድ አባስ ጥያቄ አቅራቢነት የተጠራ…
ኤሌክትሪክ አገልግሎት 58 ሚሊየን ዶላር የፈጀ ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ መተግበሪያ አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ58 ሚሊየን ዶላር ወጪ ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ፕሮጀክት አስመረቀ።
ኢ.አር.ፒ /ኢንተርፕራይዝ ሪሶስር ፕላኒንግ/ የተሰኘው ይህ መተግበሪያ የተቋሙን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ከማሳደግ ባሻገር ለተገልጋዮች…
የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸው 720 የፖሊስ አባላት አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለሰባት ወራት በቦንጋ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን 720 የሚደርሱ ሰልጣኝ ፖሊሶችን አስመረቀ።
በቦንጋ የስልጠና ማዕከል የሰለጠኑት እና በዛሬው እለት የተመረቁት የፖሊስ አባላት ለሰባት ወራት የንድፈ ሀሳብና የተግባር…
አሜሪካ ኤርትራን ጨምሮ ለስድስት ሃገራት ዜጎች የምትሰጠውን የስደት ቪዛ አገደች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ ለስድስት ሃገራት ዜጎች የሚሰጠውን የስደት ቪዛ አገዱ።
እገዳው ኤርትራ፣ ናይጀሪያ፣ ታንዛኒያ፣ ሱዳን ኪርጊዝታን እና ማይንማር ዜጎች ላይ የተጣለ ነው።
አዲሱ መመሪያ የሃገራቱ ዜጎች…
80ኛው የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞች ማኅበር በዓል ዛሬ ተከረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 80ኛው የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞች ማኅበር በዓል በዛሬው እለት በእንጅባራ ተከብሯል።
በበዓሉ ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ወልደማርያም፣ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…
ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር በይፋ ተለያየች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር በይፋ ተለያየች።
የህብረቱ የ47 አመት የአባልነት ጉዞዋም በፍቺ ሂደቱ ደጋፊዎች የደስታና ፍቺውን በማይደግፉ ብሪታንያውያን ተቃውሞ ፍጻሜውን አግኝቷል።
በለንደን የብሪ ኤግዚት ደጋፊዎች ደስታቸውን ሲገልጹ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ።
በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይልን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ ያለበትን ሁኔታ…