Fana: At a Speed of Life!

ከቻይና ውጪ የመጀመሪያው ሰው በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊሊፒንስ ከቻይና ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮና ቫይረስ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈው የ44 ዓመቱ ቻይናዊ ወደ ፊሊፒንስ ከመጓዛቸው በፊት ቫይረሱ ለመጀመሪያ ጊዜ በተቀሰቀሰበት ውሃን ከተማ ነዋሪ እንደነበሩ…

ፍልስጤም ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት አቋረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልስጤም ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግነኙነት ማቋረጧን አስታውቃለች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለዘመናት የቆየውን የእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት ብሎም የቀጠናውን ሰላም በዘላቂነት መፍታት ያስችላል ያሉትን የሰላም…

የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በሚቀጥለው ሳምንት ከኢትዮጵያ ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በሚቀጥለው ሳምንት ከኢትዮጵያ ይጀምራሉ። ከፈረንጆቹ የካቲት 6 ጀምረው እስከ የካቲት 14 ቀን 2020 በሚቆየው ጉብኝታቸው ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ወደ ሴኔጋል ያቀናሉ። በጉብኝታቸው…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፅዳትና ችግኞችን የመንከባከብ ዘመቻ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዳማ ከተማ በስልጠና ላይ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በከተማዋ የፅዳት እና ችግኞችን የመንከባከብ ዘመቻ አከናወኑ። ዘመቻው ከስልጠናው በተጓዳኝ በአካባቢው የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብና ከተማዋን በማፅዳት ነዋሪውን በአረንጓዴ…

የአረብ ሊግ በፕሬዚዳንት ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ እቅድ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረብ ሊግ ሀገራት በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ እቅድ ዙሪያ አስቸኳር ጉባዔ እያደረጉ ይገኛሉ። በግብፅ ካይሮ እየተካሄደ ያለው አስቸኳይ ስብሰባው በፊሊስጤም አስተዳደር ፕሬዚዳንት መሃሙድ አባስ ጥያቄ አቅራቢነት የተጠራ…

ኤሌክትሪክ አገልግሎት 58 ሚሊየን ዶላር የፈጀ ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ መተግበሪያ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ58 ሚሊየን ዶላር ወጪ ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ፕሮጀክት አስመረቀ። ኢ.አር.ፒ /ኢንተርፕራይዝ ሪሶስር ፕላኒንግ/ የተሰኘው ይህ መተግበሪያ የተቋሙን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ከማሳደግ ባሻገር ለተገልጋዮች…

የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸው 720 የፖሊስ አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለሰባት ወራት በቦንጋ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን 720 የሚደርሱ ሰልጣኝ ፖሊሶችን አስመረቀ። በቦንጋ የስልጠና ማዕከል የሰለጠኑት እና በዛሬው እለት የተመረቁት የፖሊስ አባላት ለሰባት ወራት የንድፈ ሀሳብና የተግባር…