የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከፈረንሳይ አቻቸው ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ከፈረንሳይ የመከላከያ ሚኒስትር ፍሎረንስ ፓርሊ ጋር ተወያዩ። በመከላከያ ሚኒስትሩ የሚመራውና ከፍተኛ መኮንኖችን የያዘው የኢትዮጵያ ልዑክ በፈረንሳይ ፓሪስ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። በዛሬው እለትም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኔስኮ ዓለም አቀፋዊ ችግሮችን ለመፍታት የሚያደርገው ጥረት ልዩ መለያው ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Feb 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመንግስታቱ ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ማዕከል (ዩኔስኮ)ዓለም አቀፋዊ ችግሮችን ለመፍታት የሚያደርገው ጥረት ልዩ መለያው መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ገለፁ። የትምህርትን በጎ አስተዋጽዎ እንደገና መቅረጽና ማስፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከፈረንሳይ ፓርክ እስከ ፈረንሳይ አቦ ድረስ ያለው መንገድ ግንባታ ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከፈረንሳይ ፓርክ እስከ ፈረንሳይ አቦ ድረስ ያለው መንገድ ግንባታ በይፋ ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዛሬው እለት በስፍራው ተገኝተው የመንገዱን ግንባታ ተመልክተዋል። በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግድቡ ላይ በሚኒስትሮች ደረጃ በዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የቆየው ድርድር ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ለቀናት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ በዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ድርድር ተጠናቀቀ። ባለፈው ማክሰኞ ተጀምሮ በሁለት ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ የነበረበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ልዩ ስሙ ጋፄ ቀበሌ ዛሬ በደረሰ የመሬት ናዳ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የተከሰተውው በአካባቢው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ መጣሉን ተከትሎ እንደሆነ የጋሞ ዞን ፖሊስ አዛዥ…
ቢዝነስ 15 ነጥብ 1 ኪሎ ግራም የብር ጌጣጌጥ ቀረጥ ሳይከፈልበት ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል ተያዘ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ ቢሲ) 15 ነጥብ 1 ኪሎ ግራም የብር ጌጣጌጥ ቀረጥ ሳይከፈልበት ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ሲሞከር ተያዘ። ጌጣጌጡ ሊያዝ የቻለው ቀረጥ ሳይከፈልበት ከዱባይ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል በቦሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በጉምሩክ ሰራተኞች በተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሚጠበቅበትን ሃላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ የህግ ባለሙያዎች ጠየቁ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሚጠበቅበትን ሃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለበት ጣቢያችን ያነጋገራቸው የህግ ባለሙያዎች ገለጹ። ጠበቃና የህግ አማካሪ የሆኑት አቶ ውብሽት ግርማ እና መልካሙ ኡጎ ኮሚሽኑ በተሰጠው ስልጣንና ሃላፊነት መንግስት የዜጎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የበረሃ አንበጣው ቋሚ እና የመስኖ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተባለ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ እየተስፋፋ የሚገኘውን የበረሃ አንበጣ መቆጣጠር ካልተቻለ ቋሚ እና የመስኖ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል ገለፀ። የግብርና ሚኒስቴር የእጽዋት ጥበቃ ዳይሬክተር ዘብዲዮስ ሰላቶ በሄሎኮፕተር የታገዘ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የቡሩንዲ አቻውን 2 ለ 1 አሸነፈ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ከቡሩንዲ አቻው ጋር ተጫውቷል። ቡድኑ የቡሩንዲ አቻውን 2ለ1በሆነ ውጤት አሸንፏል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ሚኒስትር ኪም ጄይ ዩን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ሃገራቱ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራት እና በደን ልማት ዙሪያ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል።…