Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ሚኒስትር ኪም ጄይ ዩን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ሃገራቱ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራት እና በደን ልማት ዙሪያ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል።…

ከ700 በላይ አምቡላንሶች ለክልል እና ከተማ አስተዳደሮች ተሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከ700 በላይ አምቡላንሶችን ለክልል እና ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች አስረከበ። አምቡላንሶቹ የእናቶችና ህፃናት ጤና እንዲሁም የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት አሰጣጥ እና የህሙማን ቅብብሎሽን ለማሻሻል ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑ…

ምርት ገበያው በስድስት ወራት ውስጥ የ17 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ምርቶችን አገበያየ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በበጀት አመቱ ስድስት ወራት 338 ሺህ 253 ሜትሪክ ቶን ምርቶችን በ17 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር አገበያየ። ምርት ገበያው ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በስድስት ወሩ ያካሄደው ግብይት ከእቅዱ 5 በመቶ፣ ካለፈው በጀት ዓመት…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፊታችን ሰኞ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኞ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሰኞ ልዩ ስብሰባውን ያካሂዳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

የወረታ ደረቅ ወደብ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ) የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ያስገነባው ደረቅ ወደብና ተርሚናል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተጠናቆ…

በአማራ ክልል ከ1 ሺህ 500 በላይ ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጥፋት በፈፀሙ ከ1 ሺህ 500 በላይ ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። እርምጃው የተወሰደባቸው ግብር ለመሰወር የሞከሩና የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ሳይጠቀሙ አገልግሎት የሰጡ እንዲሁም ደረሰኝ ሳይሰጡ ክፍያ…

ወጪ እንድትቀንስ የተነገራት ጃፓናዊት ሞዴል ትዳሯን በሳምንቱ አፍርሳለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካቶ ሳሪ የተባለችው ጃፓናዊት የ29 ዓመት ሞዴል ወጪዋ በመብዛቱ በተጋባች በሳምንቷ ትዳሯን አፍርሳለች። ሞዴሏ ቅንጡ በሆነው የህይወት ዘይቤዋ እና ውድ ዋጋ ላላቸው የፋሽን አልባሳት ከፍ ያለ ፍቅር እንዳላት ይነገራል። ስሙ ያልተጠቀሰውና በቤት…

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በሀገር አቀፍ ምርጫ ዙሪያ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በዘንድሮው ሀገር አቀፍ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ውይይት አደረጉ።   ውይይቱ ተቋማዊ ነጻነታቸውና ገለልተኝነታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ በሀገር አቀፍ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት…

2 ሺህ 281 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የሚገኙ 2 ሺህ 281 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ነው። ተመላሾቹ በኬንያ የተለያዩ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ከሶስት እስከ አራት አመታት የቆዩ ናቸው። ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ጋር…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለኢትዮጵያ የአንበጣ መከላከል ስራ የ800 ሺህ ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ኢትዮጵያ እያካሄደች ላለው የበረሃ አንበጣ መከላከል ስራ የ800 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የዓለም እርሻና ምግብ ድርጅት (ፋኦ) በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተውን የበረሃ…