ጤና ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ነው በሚል በዛሬው ዕለት አውጇል። በዓለም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋትን በደቀነው እና ከ300 ሰዎች ለህልፈተ ህይወት ከዳረገው ቫይረስ ራስን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በብሪታንያ ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸው ተነገረ። ግለሰቦቹ የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲሆኑ፥ ኒውካስትል በሚገኝ ልዩ የህክምና ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው ነው ተብሏል። 83 የብሪታንያ ዜጎች እና 27 የተለያዩ ሃገራት ዜጎች…
ስፓርት በአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ 7 ሜዳሊያዎችን አገኘች Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ፍጻሜውን ባገኘው የአፍሪካ ልዩ ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ 7 ሜዳሊያዎች በማግኘት አጠናቃለች። የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር በግብጽ ካይሮ፥ በአትሌቲክስ፣ በእግር ኳስ፣ በቅርጫት…
ቴክ ጎግል በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ መረጃ የሚያቀርብ ማንቂያ ወደ ስራ አስገባ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ስለኮሮና ቫይረስ መረጃዎችን ለማቅረብ የኤስ ኦ ኤስ ማንቂያን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ። ኩባንያው በትናንትናው ዕለት ወደ ስራ ያስገባው ማንቂያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አስፈላጊ መረጃዎችን ለማድረስ ያግዛል ተብሏል። ስለኮሮና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብርን በዘላቂነት ለማስቀጠል ቁርጠኛ አቋም እንዳለው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቦርድ ገለጸ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብርን በዘላቂነት ለማስቀጠል ቁርጠኛ አቋም እንዳለው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቦርድ አስታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ባሳለፍነው ሳምንት የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቦርድ እንዲቋቋም መወሰኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው የትብብር ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ። በደቡብ ኮሪያ ትምህርት ሚኒስትር የዓለም አቀፍ ትምህርት ብሔራዊ ኢንስቲቲዩት ምክትል ዳይሬክተር የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ የትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋን የውሃ ስርጭት ለማሻሻል እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የመዲናዋን የውሃ ስርጭት ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ባለፉት ስድስት ወራት 5 ኪሎ ሜትር ከፍተኛ እና ከ60 ኪሎ ሜትር በላይ መለስተኛ የውሃ መስመር ዝርጋታ ማከናወኑንም አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የኢንቨስትመንት አዋጅ አፀደቀ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የኢንቨስትመንት አዋጅ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባው በተሻሻለው የኢንቨስትመንት አዋጅ ላይ ተወያይቷል። አዋጁ የግሉ ዘርፍ የነበረውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኬንያ አየር መንገድ የቻይና በረራዎችን በጊዜያዊነት አገደ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኬንያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የቻይና በረራዎችን ለጊዜው ማገዱን አስታወቀ። አየር መንገዱ ከኬንያ ቻይና እንዲሁም ከቻይና ኬንያ የሚደረጉ በረራዎችን ማገዱን አስታውቋል። የእገዳውን የጊዜ ርዝመት ለመወሰን ከጤና እና…
ጤና ተመራማሪዎች ለኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት ዓለም ላይ በተከሰቱት የኢቦላ እና ዚካ ቫይረሶች የበርካቶች ህይወት አልፏል ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችም ተከስተዋል። ከሰሞኑም መነሻውን ቻይና ያደረገውና ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተዛመተ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ…