ዓለምአቀፋዊ ዜና የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት የዶናልድ ትራምፕን የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም እቅድ ተቹ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሳይድ የዶናልድ ትራምፕን የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም እቅድ ኢ ፍትሃዊ ነው ሲሉ ተችተውታል። ፕሬዚዳንቱ የሰላም እቅዱን “የምዕተ ዓመቱ ኢ ፍትሃዊነት” ሲሉ ገልጸውታል። የሰላም እቅዱን አስመልክተው ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ፣ ምስራቅ ኦሮሚያ፣ ፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያካተተው የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ መከረ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ፣ ምስራቅ ኦሮሚያ፣ ፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያካተተው የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ምክክር አድርጓል። የፀጥታ ምክር ቤቱ ባካሄደው መድረክ የስድስት ወር ግምገማን ጨምሮ በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ፣ ህገ ወጥ የመሳሪያ እና…
ፋና ስብስብ ዐይነ ሥውሩ በፈረስ ጉግስ ውድድር አሸናፊ ሆኑ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች 80ኛ ዓመት በዓል ቅድመ ዝግጅት ላይ በተደረገ የፈረስ ጉግስ ውድድር ዐይነ ሥውሩ አሸናፊ ሆነዋል። ማየት ለሚችሉት ፈታኝ እና ከፍተኛ ጥንቃቄ በሚጠይቀውና በከፍተኛ ፍጥነት በሚከናወነው የፈረስ ጉግስ ውድድር ላይ ዐይነ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ነው በሚል አወጀ። ድርጅቱ ቫይረሱን በዓለም አቀፍ የጤና ስጋትነት ያወጀው ከቻይና ውጭ ወደ ሌሎች ሀገራት መዛመቱን ተከትሎ ነው ተብሏል። የዓለም ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና የለይቶ ማከሚያ የህክምና ማዕከላት የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጎበኘ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቭል ኮሮና ቫይረስ አስቀድሞ መከላከል እና የለይቶ ማከሚያ የህክምና ማዕከላት ላይ እየተሰራ ያለው የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ጉብኝት ተካሄደ። የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካዮች እና የሲዲሲ ተወካዮች የቅድመ…
የዜና ቪዲዮዎች ዱካ ሁሉ-የመኪና ዝርፊያን መቆጣጠር የሚያስችለው መተግበሪያ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kQFbr-1nUXM
የዜና ቪዲዮዎች ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሆቴሎች ዝግጅት Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0B5-uY3mNwc
የዜና ቪዲዮዎች የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የስድስት ወራት አፈጻጸም Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=n-AbQyyIZhs
የዜና ቪዲዮዎች ከፍተኛ አመራሮች ከታገቱ ተማሪዎች ወላጆች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AWmDZJMDVd0