Fana: At a Speed of Life!

በአርባ ምንጭ ከተማ ከ35 ኩንታል በላይ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ ከ35 ኩንታል በላይ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። አደንዛዥ ዕጹ በኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ ሲዘዋወር መያዙን የአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ዳንኤል አረጋ ተናግረዋል። የተያዘው አደንዛዥ ዕፅ በዛሬው…

ምክር ቤቱ የሶስት ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሶስት ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ።   የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።   በመደበኛ ስብሰባው ምክር ቤቱ…

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የለውጥ ስራዎች ፍኖተ ካርታ ማሻሻያ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የለውጥ ፍኖተ ካርታ ማሻሻያ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ ውይይት እየተካሄደ ነው።   በመድረኩ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ተከትሎ በሀገሪቱ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን…

የ11 ዓመቷ ታዳጊ መተጣጠፍ የሚጠይቀውን የዮጋ እንቅስቃሴ ደጋግሞ በመከወን ክብረ ወሰን አስመዝግባለች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ11 ዓመቷ ህንዳዊት ታዳጊ በአንድ ደቂቃ ውስጥ መተጣጠፍ የሚጠይቀውን የዮጋ እንቅስቃሴ ደጋግሞ በመከወን አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባለች። ታዳጊዋ ሪያ ፓላዲያ በአንድ ደቂቃ ውስጥ 21 ጊዜ የዮጋ እንቅስቃሴውን ሰርታለች። ይህ የዮጋ…

ጎግል የቻይና ቢሮውን በጊዜያዊነት ዘጋ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በቻይና የሚገኘውን ቢሮውን በጊዜያዊነት መዝጋቱን አስታወቀ። የመረጃ ማፈላለጊያ ገጹ ከቻይና በተጨማሪ በሆንኮንግ እና ታይዋን የሚገኙ አገልግሎት መስጫ ቢሮዎቹን መዝጋቱንም አስታውቋል። ከጎግል በተጨማሪ አማዞን እና…

የኢትዮ ጀርመን የሚኒስትሮች ኮሚሽን የባለሙያች የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮ ጀርመን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የባለሙያች የምክክር መድረክ ተጠናቋል። በውይይት መድረኩ ሁለቱ ወገኖች በሰኔ ወር 2011 ዓ.ም በበርሊን በተፈራረሙት የጋራ ኮሚሽን ስምምነት መሰረት እና…

የ2020 የቤት ውስጥ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኮሮና ቨይረስ ምክንያት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና አስተናጋጅነት በናንጂንግ ሊካሄድ የነበረውን የ2020 የቤት ውስጥ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሀገሪቱ በተከሰተው በኮሮና ቨይረስ ምክንያት መራዘሙ ተገለፀ። የ2020 የቤት ውስጥ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቻይናዋ ናንጂንግ ከተማ…

በቻይና የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ7 ሺህ በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 7 ሺህ 711 መድረሱን የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በቫይረሱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 170 መድረሱንም ነው የገለጸው። የቫይረሱ ስርጭትም በመላው ቻይና መስፋፋቱን ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ መንገደኞች የሙቀት ልየታ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ከሁሉም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ መንገደኞች የሙቀት ልየታ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ በቻይና የተከሰተው እና አሁን…

የሶሪያ ወታደሮች በአማጽያን ቁጥጥር ስር የነበረች ቁልፍ ከተማን አስለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢሲ) የሶሪያ መንግስት ወታደሮች በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር የነበረች ወሳኝ ከተማን ነጻ ማውጣታቸው ተሰምቷል። የሶሪያ ጦር በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ ክፍል ኢድሊብ ግዛት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር የነበረችውን ማራት አል ኑማ ከተማን…