Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ መንገደኞች የሙቀት ልየታ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ከሁሉም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ መንገደኞች የሙቀት ልየታ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ በቻይና የተከሰተው እና አሁን…

የሶሪያ ወታደሮች በአማጽያን ቁጥጥር ስር የነበረች ቁልፍ ከተማን አስለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢሲ) የሶሪያ መንግስት ወታደሮች በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር የነበረች ወሳኝ ከተማን ነጻ ማውጣታቸው ተሰምቷል። የሶሪያ ጦር በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ ክፍል ኢድሊብ ግዛት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር የነበረችውን ማራት አል ኑማ ከተማን…

የገናሌ ዳዋ III ኃይል ማመንጫ ጥር 26 ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 254 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው የገናሌ ዳዋ III የውሃ ኃይል ማመንጫ ጥር 26 ቀን ይመረቃል። የገናሌ ዳዋ III የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ 2 ነጥብ 57 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃ የመያዝ አቅም አለው። ለግንባታው 451…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት የተለያዩ የስራ ሃላፊዎችን ሹመት አፀደቀ። ሹመቱን ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 5ኛ የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ጉባኤው ነው ያጸደቀው። በዚህ መሰረት ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር በምክትል…

ባለፉት 6 ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 33 ቢሊየን ዶላር ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በግማሽ ዓመቱ 1 ነጥብ 66 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት አቅዶ ነው ይህን ገቢ ማግኘት የቻለው፤ ይህም የእቅዱን 80 በመቶ…

ኢትዮ ቴሌኮምን ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ያሳጣው ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ዓለም አቀፍ ጥሪ በማስተላለፍ ኢትዮ ቴሌኮምን ከ5 ሚሊየን ብር በላይ እንዲያጣ ያደረገው ተከሳሽ በ9 ዓመት ጽኑ እስራትና ገንዘብ ተቀጣ፡፡ ተከሳሹ የቴሌኮም መሳሪያዎችን ወደ ሀገር ዉስጥ በማስገባት፣ በመጠቀም እና የቴሌኮም…

በፕሪሚየር ሊጉ መቐለ 70 እንደርታ መሪነቱን ያጠናከረበትን ውጤት አስመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በክልል ከተሞች እና በአዲስ አበባ ተካሂደዋል። የፕሪሚየር ሊጉ መሪ መቐለ 70 እንደርታ መቐለ ላይ ከስሑል ሽረ ያደረገውን ጨዋታ 1 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።…