የሀገር ውስጥ ዜና የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ የሚያጣራ ሶስት የምርመራ ቡድን ተቋቁሞ እየሰራ ነው Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ የሚያጣራ ሶስት የምርመራ ቡድን ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ…
ቴክ ባለስልጣኑ በ198 ሺህ ደንበኞች የሞባይል ስልኮች ላይ በተጫነ መተግበሪያ ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብን ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን ገለፀ Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በ198 ሺህ ደንበኞች የሞባይል ስልኮች ላይ በተጫነ መተግበሪያ ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብን ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። አሰራሩ በመኖሪያ ቤቶች፣ የንግድ እና የመንግስት ተቋማት እና በሌሎች የውሃ…
የዜና ቪዲዮዎች የጣና በለስ ስኳር ፕሮጀክትና የተበላሸው አገዳ Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=S0ODIAjzdMw
የዜና ቪዲዮዎች አርሶ አደሩን ተጠቃሚ የሚያደርገው አዲስ አሰራር Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZwwUN8Yo9RA
ቴክ ናሳ በጸሐይ ዙሪያ መረጃ የምታሰባስብ አዲስ መንኮራኩር ወደ ህዋ ሊልክ ነው Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) በጸሐይ ዙሪያ መረጃ የምታሰባስብ አዲስ መንኮራኩር ወደ ህዋ ሊልክ መሆኑን አስታውቋል። በናሳ እና በአውሮፓ ጠፈር ምርምር ተቋም በጋራ ወደ ህዋ የምታላከው መንኮራኩር የጸሃይን ሰሜን እና ደቡብ ዋልታ የሚያሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንገድ ትራፊክ ደህንነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ሀገር አቀፍ የቁጥጥር ስራ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 20፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር የመንገድ ትራፊክ ደህንነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የቁጥጥር ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በዚህም የተሽከርካሪ የደህንነት ቀበቶ አጠቃቀም፣ የፍጥነት ወሰን፣ ጠጥቶ ማሽከርከር፣ ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ፣ ህጋዊ…
ቢዝነስ በመዲናዋ በግማሽ ዓመቱ ለ104 ሺህ ወጣቶች የስራ ዕድል ተፈጠረ Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በግማሽ ዓመቱ ለ104 ሺህ ወጣቶች የስራ ዕድል መፈጠሩን የከተማዋ አስተዳደር የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በገመገመበት ወቅት ከ125 ሺህ በላይ ስራ ፈላጊዎችን…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ እና ስፖርቲንግ ሊዝበን በብሩኖ ፈርናንዴዝ ዝውውር ተስማምተዋል Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥር ወር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊዘጋ ሁለት ቀናት ቀርተውታል። ክለቦችም ራሳቸውን ለማጠናከር በዝውውር መስኮቱ እየተሳተፉ ይገኛል። ለረጅም ጊዜያት የፖርቹጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፈላጊ ሆኖ የቆየው የእንግሊዙ ማንቼስተር…
ጤና የአውስትራሊያ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስን ሊፈጥሩ ነው Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውስትራሊያ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስን ከቻይና ውጭ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊፈጥሩ መሆኑን አስታወቁ። ተመራማሪዎቹ በሜልቦርን የቫይረሱን ቅጅ በቫይረሱ ከተጠቃ ሰው ናሙና በመውሰድ በድጋሚ ለመፍጠር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል። የሚፈጠረውን ቫይረስ…