Fana: At a Speed of Life!

የአውስትራሊያ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስን ሊፈጥሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውስትራሊያ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስን ከቻይና ውጭ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊፈጥሩ መሆኑን አስታወቁ። ተመራማሪዎቹ በሜልቦርን የቫይረሱን ቅጅ በቫይረሱ ከተጠቃ ሰው ናሙና በመውሰድ በድጋሚ ለመፍጠር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል። የሚፈጠረውን ቫይረስ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር 3 ሜዳሊያዎችን አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብፅ ካይሮ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ልዩ ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ 3 ሜዳሊያዎች አገኘች። የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር በካይሮ በአትሌቲክስ፣ በእግር ኳስ፣ በቅርጫት ኳስ እና…

ዶናልድ ትራምፕ አዲሱን የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም እቅድ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አዲሱን የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም እቅድ ይፋ አደረጉ። ትራምፕ የሰላም እቅዱን ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር ይፋ አድርገውታል። በአዲሱ የሰላም እቅድ የፍልስጤማውያን ሉዓላዊ ግዛት…

የትምህርት ተቋማት ሃገርን ከውድቀት የሚታደግ ትውልድ መፍጠር ይገባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር ግንባታ የሚጀመርባቸው የትምህርት ተቋማት ሃገርን ከውድቀት የሚታደግ ሚና መጫወት የሚችል ትውልድ መፍጠር ይገባቸዋል ተባለ። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከትምህርትና ከትምህርት አጋር አካላት ጋር፥ የትምህርት ተቋማት ለሃገር ግንባታ ማበርከት…

በሶማሌ ክልል ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ዋሉ። የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ከጅግጅጋ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው መጋሎቀረን መቆጣጠሪያ ጣቢያ ባደረገው ድንገተኛ ፍተሻ በቶጎጫሌ ድንበር…

የ52 ዓመቱ ጎልማሳ በከፍታ ቦታ ላይ በተሰቀለ በርሜል ውስጥ 73 ቀናትን አሳልፏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ አፍሪካዊው ግለሰብ ከሁለት ወራት በላይ 25 ሜትር ከፍታ ባለው እንጨት ላይ በተሰቀለ በርሜል ውስጥ በመቀመጥ ክብረወሰን አሻሽሏል። የ52 ዓመት ጎልማሳ ቨርነን ክሩገር በከፍታ ቦታ ላይ በተሰቀለ በርሜል ውስጥ 73 ቀናትን ወደ መሬት ሳይወርድ…

ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ድርድር እንደገና ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ድርድር እንደገና መጀመሯ ተገለፀ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚና ፖሊሲ አማካሪ አቶ ማሞ ምህረቱ ኢትዮጵያ የድርጅቱ አባል ለመሆን ስታደርገው የነበረውን ድርድር ከዓመታት ቀይታ በኋላ…

በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ከቻይና በመጡ የቤተሰብ አባላት ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ከቻይና በመጡ የቤተሰብ አባላት ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በቫይረሱ ተይዘዋል የተባሉት የቤተሰብ አባላት የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ…

የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋሽንግተን እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋሽንግተን ዲሲ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ የግብፅ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ…

በመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ የሚመራ ልዑክ በፈረንሳይ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ ከፍተኛ መኮንኖችን የያዘው የኢትዮጵያ ልዑክ በፈረንሳይ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል።   በጉብኝቱም ከፈረንሳይ የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች፣ የመከላከያ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ…