የጣና በለስ ቁጥር 1 የስኳር ፕሮጀክት አሁናዊ ሁኔታ
https://www.youtube.com/watch?v=bJFkYW0fHV8
የሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት ድርጅት ምስጉን አሽከርካሪዎች
https://www.youtube.com/watch?v=sF5uJ-faVIY
በኦሮሚያ የግል ባለሀብቱን እና ስራ ፈጠራን ለማሳደግ ያሰበው አዲስ አሰራር
https://www.youtube.com/watch?v=b4M1b-jkois&t=205s
በኦሮሚያ ክልል በጅምር የቀሩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በጅምር የቀሩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።
የክልሉ ኢንቨስትመንት ስራ ፈጠራ እና ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ከክልሉ በተለያዩ ዘርፎች ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ውይይት ጀምሯል።
ማስተባበሪያው…
ኢትዮጵያ በ3ኛው አካታች እና የተመጣጠነ ዓለም አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ እየተካፈለች ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጂቡቲ እየተካሄደ ባለውና በ3ኛው ዓለም አቀፍ አካታች እና የተመጣጠነ የትምህርት ጉባኤ ላይ እየተካፈለች ትገኛለች።
በጉባኤው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ ሃገራት አካታች እና የተመጣጠነ ዓለም አቀፍ የትምህርት ድንጋጌ ትብብር ማዕቀፍ…
በዓለም ባንክ የውሃ ግሎባል ዳይሬክተር የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ባንክ የውሃ ግሎባል ዳይሬክተር ጄኒፈር ሳራ የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባስልጣን የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን ጎበኙ።
የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ዘሪሁን አባተ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ እየሰራ ያለውን ስራ እና ቀጣይ የትኩረት…
ነባር የስኳር ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ማምረት በመጀመራቸው ውጤታማ አድርጓቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነባር የስኳር ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱ በመደረጉ ውጤታማ እንዳደረጋቸው የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡
የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ወዩ ሮባ ፋብሪካዎቹ ቀደም ሲል በተቀመጠላቸው መጠንና ጥራት ልክ እያመረቱ እንዳልነበረ…
የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ከዚህ ቀደም የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ ጋር…