Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ ወንጀሎች ለምርመራና ለክስ የሚፈለጉ 1 ሺህ 600 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎችን ለህግ ማቅረብ አልተቻልም- ጠቅላይ አቃቤ ህግ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ ወንጀሎች ለምርመራና ለክስ ከሚፈለጉ 3 ሺህ ተጠርጣሪዎች 1 ሺህ 600 ገደማ የሚሆኑትን ለህግ ማቅረብ እንዳልተቻለ የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለፀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባ…

ኢራን በባለስቲክ ሚሳኤሎች ፋንታ ሳተላይት ለማምጠቅ መዘጋጀቷን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን በባለስቲክ ሚሳኤሎች ፋንታ ሳተላይት ለማምጠቅ ቦታ ማዘጋጀቷን አስታውቃለች፡፡ የሃገሪቱ የመረጃና ኮሙኒኬሽን  ቴክኖሎጂ ሚኒስትር መሀመድ ጃቫድ ዛሪ ዛፋር ሳተላይትን ወደ ምህዋር ለመላክ አንድ ጣቢያ እየተዘጋጀ ነው ሲሉ በትዊተር ገጻቸው…

በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ከተማ በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ከ17 የጦር መሳሪዎች ጋር  በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። ግለሰቦቹ በቁጥጥር  ስር ሊውሉ  የቻሉት በአንድ መኖሪያ ቤት የጦር መሳሪያዎችን ደብቀው በመገኘታቸው…

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደቱን ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማካሄድ እንዲቻል በዛሬው እለት የሰላም ኮንፈረንስ አካሄደ። በኮንፈረንሱ ላይ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ አባ ገዳዎች፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የመንግስት…

በሊቢያ እየተባባሰ የመጣው ግጭት የ636 ሺህ ስደተኞችን ህይወት ለአደጋ ማጋለጡ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ እየተባባሰ የመጣው ግጭት የስደተኞችን ህይወት የበለጠ አስጊ ማድረጉ ተነገረ፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በሊቢያ እየተባባሰ ያለው ጦርነት የ636 ሺህ ስደተኞችን ሕይወት ከፍተኛ አደጋ ላይ መጣሉን ነው የገለጹት፡፡ ከዚህ ባለፈ በሀገሪቱ…

በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን እገታ የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን የእገታ ድርጊት የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ ። ሰላማዊ ሰልፎቹ በዩኒቨርሲቲው ሲማሩ የነበሩና የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ መንግስት ግልጽ መረጃ…

የኢትዮጵያና የጀርመን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና እና የጀርመን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያና እና የጀርመን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባው በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው እየተካሄደ…

ኒውዚላንድ ለኢትዮጵያ ምርጫ ማስፈፀሚያ የሚውል የ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኒውዚላንድ ለቀጣዩ የኢትዮጵያ ምርጫ ማስፈፀሚያ የሚውል የ1 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገች። የድጋፍ ስምምነቱንም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካትይ ቱርሃን ሳለህ በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሊቢያ እና ሶሪያ ቀውስ ዙሪያ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቱርክ አቻቸው ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በሊቢያ እና ሶሪያ ቀውስ ዙሪያ በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሶሪያ የእርስ በርስ ግጭት ላይ የሚስተዋለውን አላስፈላጊ የውጭ ሃይል ጣልቃ ገብነት ማስቀረት…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት ጀምሮ በኤርትራ ጉብኝት ሲያደርጉ ቆይተዋል። በቆይታቸውም የሶስትዮሽ ውይይትን ከኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ጋር አድርገዋል።…