የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 7 ሚሊየን ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እስከ ሰኔ 2012 ዓ.ም ድረስ 7 ሚሊየን ዜጎች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ብሔራዊ የአደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከጥር እስከ ሰኔ 2012 ዓ.ም ምግብና ምግብ ነክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ35 ሰዎች ሕይወት አለፈ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበበሳ፣ጥር 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቃዊ ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ35 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የአደጋ እና የአስቸኳይ ጊዜ ባለስልጣን አስታወቀ። በደረሰው የመሬት መንቀጥቅጥ ህንጻዎች የፈራረሱ ሲሆን በፍርስራሹ ስር የሚገኙትን ሰዎች ለማትረፍት ጠንካራ የሆነ…
ስፓርት 37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር በዛሬው ዕለት ተካሄደ፡፡ የተካሄዱት የውድድሮች ርቀትም የ10ኪ.ሜ አዋቂ ሴቶች ፣ 6 ኪሎ ሜትር ወጣት ሴቶች ፣ የ8 ኪሜ የወጣት ወንዶች ፣ 10 ኪሎ ሜትር ወንዶች ፣ ድብልቅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በግብፁ ፕሬዚዳንት ላይ ተቃውሞ እንዲነሳ ሲቀሰቅስ የነበረው መሀመድ አሊ ራሱን ከፓለቲካ አገለለ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በመልቀቅ በግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ላይ የተወሰነ ተቃውሞ እንዲቀሰቀስ ምክንያት የነበረው የቀድሞው የመከላከያ ኮንትራክተር መሀመድ አሊ ራሱን ከፓለቲካ አገለለ። የንግድ ሰው መሀመድ አሊ ራሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ወደ አንድነት እንዲመጣ ያስቻለ ፓርቲ መሆኑን በስልጠና ላይ የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ከፋፋይነትና አግላይነትን በማስቀረት ወደ አንድነት እንዲመጣ ያስቻለ መሆኑን በአዳማ ከተማ ስልጠና ላይ የሚገኙ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። ከአመራሮቹ መካከል የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አሻድሊ ሀሰን በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለመንግስት ምስጋና አቀረበ Tibebu Kebede Jan 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መንግስት ‘ለ60 ዓመታት ገደማ’ ያቀረበውን ጥያቄ ለመመለስ ውሳኔ በማስተላለፉ መደሰቱን በመግለጽ ምስጋና አቅርቧል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከትናንት በስቲያ ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባው…
የዜና ቪዲዮዎች ለነዋሪዎቿ የቤት ጥያቄ የአዲስ አበባ ምላሽ Tibebu Kebede Jan 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ohmnbR4s4hM
የዜና ቪዲዮዎች የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር ስልጠና Tibebu Kebede Jan 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vc3OyXJMvTE
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር ስልጠና በአዳማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር ስልጠና በአዳማ እየተካሄደ ነው። በአዳማ ከተማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ መካሄድ የጀመረው ስልጠና እስከ የካቲት 2 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚቀጥል የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ምክትል ሃላፊ አቶ መለስ አለሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጌዲኦ ብሔር የዘመን መለወጫ (ዳራሮ) በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው Tibebu Kebede Jan 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዲኦ ብሔር የዘመን መለወጫ (ዳራሮ) በዓል በዲላ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በስነ-ስርዓቱ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ የተለያዩ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የብሔሩ አባገዳዎችና የሀገር…