ዓለምአቀፋዊ ዜና በባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ የሮኬት ጥቃት ተፈጸመ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢራቅ መዲና ባግዳድ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ። ሶስት የሮኬት ጥቃቶች የተፈጸሙ ሲሆን፥ አንደኛው ሮኬት ብቻ በኤምባሲው ካፌ ላይ ማረፉ ተነግሯል። ሌሎች ሁለት ሮኬቶች ግን በኤምባሲው አቅራቢያ ወድቀዋል ነው…
ስፓርት አንጋፋው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብሪያንትና የ13 ዓመት ልጁ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብሪያንት ከልጁ ጂያና ጋር በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወቱ አለፈ። ካሊፎርኒያ ካላባሳስ ከተማ በተከሰተው የሄሊኮፕተር አደጋ ኮቢ ብሪያንት እና ልጁን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። የ41 ዓመቱ ኮቢ…
ጤና የዓለም የስጋ ደዌ ቀን በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ ተከበረ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የስጋ ደዌ ቀን በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ ተከብሮ ውሏል። ቀኑ "በእውቀትና በፍቅር የተመሰረተ ሁለንተናዊ አገልግሎት በመስጠት ከስጋ ደዌ ነፃ የሆነ ማህበረሰብ እንፍጠር" በሚል መሪ ቃል ነው ተከብሮ የዋለው።…
Uncategorized ከተማ አስተዳደሩ አዋጭ የኢንቨስትመንት ሃሳብ ይዘው ገንዘብ ላጠራቸው መሬት በምደባ ይሰጣል- ኢ/ር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7XsRkOJ9Ogk
Uncategorized የሞጆ ደረቅ ወደብ እና ተርሚናል አሁን ካለዉ 158 ሄክታር ወደ 188 ሄክታር ለማሳደግ ነዉ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=h6CwJiVJQNY
ስፓርት ዩጋንዳ የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዋንጫ ውድድር ለማለፍ ሲያደርግ ከነበረው ቅድመ ማጣሪያ ውጪ ሆነ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው ዕለት በባህርዳር ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ። መሪዎቹ በሁለትዮሽ እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የልኡካን ቡድን ወደ አሜሪካ ተጓዘ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን ወደ አሜሪካ ተጓዘ። ቡድኑ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል እና አለቃቀቅ ጋር በተያያዘ ከዚህ በፊት በተደረሰው ስምምነት መሰረት ከግብጽ እና…
ስፓርት በፕሪምየር ሊጉ አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀቁ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዲስ አበበ እና በክልል ከተማዎች ተካሂደዋል፡፡ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 1 ለ 0 በማሸነፍ በ18 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ መቀመጥ ችሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች የበረሃ አንበጣ መንጋ መከሰቱ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 26, 2020 0 አዲስ አበበሳ፣ጥር 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች የበረሃ አንበጣ መንጋ መከሰቱን የክልሉ የግብር እና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የበረሃ አንበጣ መንጋው ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ህብረተሀሰቡ የተለያዩ ባህላዊ የመከላከያ ዘዴዎችን በመጠቀም ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ…