Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በስድስት ወራት ውስጥ የጎብኚዎች ፍሰት መጨመሩን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በበጀት አመቱ 6 ወራት የክልሉ የጎብኚዎች ፍሰትና ገቢ መጨመሩን አስታወቀ። ቢሮው በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት 8 ሚሊየን 176 ሺህ 623 የሀገር ውስጥ ጎብኚዎችን ለመሳብ አቅዶ 7 ሚሊየን 26 ሺህ…

ለውጡን የሚያስቀጥል አመራር ለማብቃት እየተሰራ መሆኑን ብልፅግና ፓርቲ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ለውጡን ማስቀጠልና ማሻገር የሚችል አመራር ለማብቃት እየሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ። በየደረጃው የሚገኙ በቁጥር 2 ሺህ የሚጠጉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት ስልጠና ነገ በአዳማ ከተማ ይጀመራል። ሀገራዊ ሪፎርሙን ከዳር…

የገቢዎች ሚኒስቴር በአስር ዓመት የብልፅግና መሪ ዕቅድ ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋመቱ ጋር በአስር ዓመት የብልፅግና መሪ ዕቅድ ላይ መወያየቱን አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዘመዴ ተረፈ÷ ሚኒስቴር ሚስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋመቱ (ጉምሩክ ኮሚሽንና ብሔራዊ ሎተሪ) ሀገራዊ የብልፅግና…

በመጭው ሃገራዊ ምርጫ የምሁራን ሚና ምን መሆን አለበት?

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ምሁራን በገለልተኝነት ሚዛናዊ የሆኑና ለሀገር የሚጠቅሙ ሃሳቦችን ማቅረብ ላይ ሊሳተፉ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የተለያዩ ዘርፍ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከስሜት በፀዳ እና በእውቀት የተመራ የሀሳብ ሙግቶች…

ለተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ የቦርድ አባላት ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለተቋቋመው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ያካተተተ የቦርድ አባላት ተመርጠዋል። በዚህ መሰረት 1. ወይዘሮ አለምጸሃይ ጳውሎስ - ሰብሳቢ 2. ወይዘሮ የፍሬዓለም ሽባባው - ምክትል ሰብሳቢ 3.…

ተመድ የምስራቅ አፍሪካን የበረሃ አንበጣ ለመዋጋት ዓለም አቀፍ ዕርዳታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል ዓለም አቀፍ ዕርዳታ ጠየቀ። ዓለም አቀፉ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) የአንበጣ መንጋው በምግብ ዋስትና ላይ የደቀነውን ስጋት ለመከላከል ድጋፍ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበጃፓን ቶኪዮ ለሚካሄደው ኦሊምፒክ የሚደረጉ ዝግጅቶችን ለማስተባበር ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት ኮሚቴው ለቶኪዮ ኦሊምፒክ እያደረገ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያውን እሁድ ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለህንዱ የታዳጊዎች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ ያከናውናል። ብሄራዊ ቡድኑ በአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ እየተመራ ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ በባህር ዳር ልምምዱን እያከናወነ…

የአነስተኛ የውሃ መሳቢያ ፓምፖችና ሞተሮች መፈተሻ ማዕከል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የአነስተኛ የውሃ መሳቢያ ፓምፖችና ሞተሮች መፈተሻ ማዕከል ተከፈተ። በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብትና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ካባ ዑርጌሳ፥ በሃገራችን መሰረታዊ የልማት ጥያቄና ቁልፍ…