Fana: At a Speed of Life!

ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወደ ተከሰተባቸው ሀገራት የሚጓዙ መንገደኞች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወደ ተከሰተባቸው ሀገራት የሚጓዙ መንገደኞች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲቲዩት ይፋ አድርጓል፡፡ ጥንቃቄዎቹም፡- • የትኩሳትና የሳል ምልክት ከሚታይባቸው ሰዎች ጋር ንክኪ አለማድረግ፣…

ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ልየታ ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮላፕላን ማረፊያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኖቭል ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ሁሉም መንገደኞች የሰውነት ሙቀት ልየታ ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መጀመሩ ተገለፀ። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ በዛሬው…

የጂቡቲ የንግድ ልዑካን ቡድን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን እና የሞጆ ደረቅ ወደብን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂቡቲ የንግድ ልዑካን ቡድን በዱከም ከተማ የሚገኘውን ኢንዱስትሪ ዞን እና የሞጆ ደረቅ ወደብን ጎብኝቷል። በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ የሚገኘው በጅቡቲ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የተመራ የንግድ ልዑካን ቡድን በዛሬው እለት ኢስተርን ኢንዱስትሩ…

በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ በቃ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ መብቃቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።   ሚኒስቴሩ ከ9ኛ እስከ 12 ክፍል ላሉ ተማሪዎች መማሪያና መምህራን ማስተማሪያ የሚሆነው ታብሌት፥ ንድፍ በሀገር ውስጥ እንዲሰራ…

የሊቢያ ጎረቤት ሀገራት በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋትን ማስፈን በሚቻልበት አግባብ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ጎረቤት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን በአልጀሪያ እየመከሩ ነው። የግብፅ፣ ቻድ፣ ኒጀር፣ አልጀሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ማሊ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋትን ማስፈን በሚቻልበት አግባብ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ወሎ ዞን አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራዎች ዙሪያ ከደቡብ ወሎ ዞን አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በደሴ ከተማ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የፌደራልና የአማራ ክልል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ከ24 ወረዳዎች የተውጣጡ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በኢ/ር ታከለ ኡማ የቀረበውን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለከተማዋ ምክር ቤት የተለያዩ የስራ ሃላፊነት ያቀረቡትን ሹመት አጸደቀ። በመደበኛ ስብሰባው ከተገኙት 89 አባላት ውስጥ ሹመቱን በ79 ድጋፍ፣ በ3 ተቃውሞ እና በ7 ድምፀ ተዓቅቦ…