ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽነሩ አቶ ደበሌ ቃበታ እንደገለጹት ዕቃዎቹ የተያዙት በሃገሪቱ ወጪና ገቢ ዕቃዎች ላይ በተካሄደ ጸረ ኮንትሮባንድ…