ፋና 90 ኢትዮጵያ በዳቮስ እየተካሄደው ባለው የአለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ይገኛል Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WsunYCHlvYY
ፋና 90 ለበርካታ አመታት ከምርጫ ተገለው የቆዩ ፓርቲዎች ዘንድሮ ይሳተፋሉ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5c1brTqB4zk
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ስርዓትን የማዘመን ስራ እያከናወነች ነው – አቶ ደመቀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ጠንካራ ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ትስስር ለመፍጠር የሎጅስቲክስ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ስርዓትን የማዘመን ስራ እያከናወነች መሆኑን ተናገሩ። በዳቮስ የኢኮኖሚክ ፎረም ላይ የሎጅስቲክስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚገኙ 24 የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለህዝብ ክፍት ሊሆኑ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ 24 የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለህዝብ ክፍት ሊሆኑ ነው። ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገውን የፈረንሳይ ፓረክ ጎብኝተዋል፡፡ በከተማዋ የሚገኙ የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገር ውስጥና በውጭ ሀገር ባለሃብቶች ሽርክና 560 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ካለፉት ስድስት ዓመታት ወዲህ 560 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች በሃገር ውስጥና በውጭ ሀገር ባለሃብቶች ሽርክና እየተተገበሩ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር መኮንን ኃይሉ እንደተናገሩት…
ቢዝነስ የደቡብ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም በበጀት አመቱ ከመደበኛና ከማዘጋጃ ቤት በአጠቃላይ 12 ቢሊየን ብር ግብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…
ቢዝነስ ባንኩ በግማሽ ዓመቱ 31 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት 31 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ባጫ ጊና ከግሉ ዘርፍ 24 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡ በእቅድ ተይዞ ከነበረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የወረዳና የቀበሌ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012(አዲስ አበባ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል። ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የወረዳና የቀበሌ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
ፋና ስብስብ ደንበኞች ለሞከሩት ወይም ለለኩት ልብስ ገንዘብ የሚያስከፍለው ሱቅ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን የሚገኝና የተዘጋጁ የወንድ ሙሉ ልብሶችን ጨምሮ ውድ ጫማዎችና መዋቢያዎችን የሚሸጠው ሱቅ ደንበኞቹን የሚያስተናግድበት መንገድ አነጋጋሪ ሆኗል። በቢልባኦ ከተማ የሚገኘውና ፓስኳል ቢልባኦ የሚል ስያሜ ያለው ይህ ሱቅ ደንበኞቹ ከገቡ በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን መስኖ ግድብ ውስጥ ለመዋኘት የገቡ ሶስት ታዳጊዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ መስኖ ግድብ ውስጥ ለመዋኘት የገቡ ሦስት ታዳጊ ህፃናት ሕይወት ማለፉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። በከተማው የአንደኛ ፖሊስ ጣቢያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ምንውየለት ጭንቅሎ እንደገለጹት፥ ታዳጊዎቹ አሳስ ማርያም…