Fana: At a Speed of Life!

እናቶች ዝቅተኛ ክብደት ያላቸው ህፃናትን አስጠግተው ማቀፋቸው የህፃናቱን በህይወት የመቆየት እድል ይጨምራል-ጥናት

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዝቅተኛ ክብደት ይዘው የሚወለዱ አዲስ ሕፃናትን ቀኑን ሙሉ ማቀፍ የህፃናቱን በህይወት የመቆየት እድል እንደሚጨምር ጥናት አመለከተ፡፡ ካንጋሮ ልጇን በሆዷ ስር ከምታቅፍበት ስርዓት ጋር በመያያዝ አስተቃቀፉን ወይም ዘዴውን ካንጋሮ የሚል ስያሜን…

ቻይና ውስጥ በተከሰተው ቫይረስ አራት ስዎች መሞታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ውስጥ በተከሰተው ቫይረስ እስካሁን አራት ስዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡ ይህ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው ቫይረስ የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቃው ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው በቻይና ውሃን ግዛት ውስጥ ነው፡፡ በዚህም እስካሁን አራት ሰዎች…

በየመን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 111 ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን ባሳለፍነው ቅዳሜ ዕለት በወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ላይ በተፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 111 ደርሷል። የሚሳኤል ጥቃቱ የተፈጸመው ማሬብ አካባቢ በሚገኘው ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ወታደሮች መስጂድ ውስጥ ጸሎት እያደረሱ…

በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ ለታዳሚዎች የተዘጋጀ ርብራብ ተደርምሶ ከ100 በላይ ሰዎች ቀላልና ከባድ ጉዳት ደረሰባቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር የጥምቀት በዓልን ለመታደም ለመጡ እንግዶች የተዘጋጀ ርብራብ ተደርምሶ ከ100 በላይ ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱን የጎንደር ከተማ አስተዳደር የሠላምና ሕዝብ ደኅንነት መምሪያ ገለጸ። አደጋው ለመቀመጫነት የተሠራው ርብራብ…

የሰላም ሚኒስትሯ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሃገር ውስጥ ሚኒስትር ሌተናል ጄነራል ሼክ ሳይፍ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት ሁለቱ ሃገራት ባላቸው የትብብር መስኮች…