Fana: At a Speed of Life!

ኬንያ 20 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የተመዘበሩ ንብረቶችን አስመለሰች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ 20 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የተመዘበሩ ንብረቶችን ማስመለሷ ተገለጸ። ተመላሽ የተደረጉት ንብረቶች በሀገሪቱ ባለስልጣናት እና የመንግስት ሰራተኞች በሙስና የተመዘበሩ መሆናቸውን የኬንያ ዓቃቤ ህግ አስታውቋል። የሀገሪቱ ዓቃቤ ህግ ኑረዲን ሃጂ…

አሜሪካ እና ቻይና የገቡትን የንግድ ፍጥጫ ያረግባል ያሉትን የንግድ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ቻይና አዲስ የንግድ ስምምነት መፈራረማቸውን አስታወቁ። ሃገራቱ በዋሽንግተን የገቡትን የንግድ ጦርነት ያረግባል ያሉትን የንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል። በስምምነቱ መሰረት ቻይና ከአሜሪካ የምታስገባቸውን ሸቀጦች መጠን ለመጨመር…

በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት በጥሩ ውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ። የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

የሰላም ሚኒስቴር ከክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና ኮሚሽነሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና ኮሚሽነሮች ጋር መወያየቱን አስታወቀ። ውይይቱ በገለልተኛ ቡድን አማካሪ ማስፈፀሚያ ማንዋል እና በብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ላይ ያተኮረ መሆኑንም አስታውቋል።…

የደቡብ ክልል ተወላጅ ምሁራን ውይይት በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ተወላጅ ምሁራን ውይይት በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ እንዳሉት፥ ውይይቱ ለክልሉ ወቅታዊ ችግሮች የሰከነ ሀሳብና ተሻጋሪ መፍትሄዎችን ለማደራጀት ሚናው የላቀ…

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ የመከላከል ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ ከነበረው የአንበጣ መንጋ በተጨማሪ ከሶማሊያ እየገባ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ፣ ጉጂ ፣ ቦረና ዞኖች እንዲሁም በደቡብ ክልል የተለያዩ…

በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ ባለፉት ስድስት ወራት በ119 የግጭት አደጋዎች ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። 87 ግጭቶች ከቀለበት መንገድ ውጭ ባሉ የመንገድ ሐብቶች ላይ ሲደርሱ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ካቢኔ ተበተነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ካቢኔ ተበተነ። ካቢኔው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የህገ መንግስት ማሻሻያ ማድረግ እንደሚፈልጉ መግለጻቸውን ተከትሎ መበተኑ ተገልጿል። ፑቲን ለሃገሪቱ ፓርላማ ባደረጉት ንግግር ሃገራቸው የህገ…

ጉግል አዲሱን የግላዊነት ፖሊሲ ተግባራዊ የሚያደርግበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል የሶስተኛ ወገን አጠቃቀምን የሚገድብ አዲስ የግላዊነት ማስጠበቂያ ፖሊሲ የሚተገበርበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ። ተቋማት በበይነ መረብ ላይ እየጨመረ የመጣውን ጥቃት ተከትሎ የግላዊነት ጥበቃ ደህንነታቸውን እንዲያጠናክሩ የሚያደርግ ግፊት…

የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ቤት ኤኒይ ከተባለ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህፃናት ያሉባቸውን ውስብስብ ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ቤት ኤኒይ ከተባለ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን በሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር…