ሳዑዲ ሕጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ሳያሳድሱ የቆዩ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ለመመለስ ይጠየቁ የነበረውና የመውጫ ቪዛ ውዝፍ መቀጮ ክፍያን አነሳች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙና ሕጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ሳያሳድሱ የቆዩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ለመመለስ በቤተሰብ አባላት ቁጥር በነፍስ ወከፍ ይጠየቁ የነበረውና የመውጫ ቪዛ ውዝፍ መቀጮ ክፍያ እንዲነሳ ከሀገሪቱ መንግስት ጋር…