የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾችን አብዝቶ መጠቀም የታዳጊዎችን የአዕምሮ ጤና ይጎዳል – ጥናት
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማህበራዊ የትስስር ገጾችን አብዝቶ መጠቀም በታዳጊዎች አዕምሮ ጤና ላይ ጉዳት እንደሚያስከትል አንድ ጥናት አመላከተ።
በእንግሊዝ የተደረገና ከሰሞኑ ይፋ የሆነ አንድ ጥናት ከፍተኛ የሆነ የማህበራዊ ትስስር ገጽ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ እድገት…