Fana: At a Speed of Life!

ለብልጽግና ሴቶች ሊግ አመራሮች በመደመር እሳቤ እና በብልጽግና ፓርቲ ሕገ-ደንብ ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብልጽግና ሴቶች ሊግ በመደመር እሳቤ እና በብልጽግና ፓርቲ ሕገ ደንብ ዙሪያ በሃዋሳ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ነው። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ሊቀ መንበር ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ፥ አንድ የፖሊተካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ለመገንባት፣ ውስጠ…

የቀጣዩ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል።   የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ነሃሴ 10 ቀን 2012 ዓ.ም የድምጽ መስጫ ቀን እንዲሆን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አቅርበው ውይይት…

ሴቶች በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም ከወንዶች የሚስተካከሉበትን መንገድ ለመፍጠር ብልጽግና ይሰራል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም ከወንዶች ጋር የሚስተካከሉበትን መንገድ ለመፍጠር ብልጽግና ፓርቲ አበክሮ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። በሚሊኒየም አዳራሽ ከተማ አቀፍ የሴቶች መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ…

መገናኛ ብዙሃን ምርጫ ነክ መረጃዎችን ሚዛናዊ በሆነ መልኩ መዘገብ እንዳለባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መገናኛ ብዙሃን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ የሚያቀርቧቸውን ፖሊሲዎች እና ፕሮግራሞች ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ማስተላለፍ እንደሚገባቸው የዘርፉ ምሁራን ገልጸዋል። ከፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዘርፉ ምሁራን፥ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት…

በቅዱስ ጳውሎስ የመካንነት ሕክምና ሲከታተሉ የነበሩ ጥንዶች ልጅ ማግኘት ችለዋል

አዲስ አበባ፣ጥር 5፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የመካንነት ሕክምና ማዕከል ህክምናቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ጥንዶች በተደረገላቸው ህክምና ልጅ ማግኘታቸው ተገልጿል። ለሰባት ዓመታት በጋብቻ ሲኖሩ ልጅ ማፍራት ያልቻሉት ጥንዶቹ ፥ ሆስፒታሉ ባለፈው ዓመት…

በርካታ የስልክ ገመዶችን አከማችተው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ-ቴሌኮም ንብረት የሆኑ በርካታ የስልክ ገመዶች በስርቆት አከማችተው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር  መዋላቸውን  የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። ከመሬት ውስጥ ተቆፍረው የወጡ የስልክ ገመዶችን አከማችተው የተገኙ ሁለትተጠርጣሪዎች በአዲስ…

በከተሞች የሚተገበሩ ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ኦንላይን መከታተል የሚያስችል ስርዓት ሊዘረጋ  ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 5፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በከተሞች የሚተገበሩ ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ኦንላይን መከታተል የሚያስችል ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህም የከተሞች ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም አካል መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ…

በአቶ አወል አርባ እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ራይነር የተመራ ልኡክ ኤርታሌን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ራይነር የተመራ ልኡክ በኤርታሌ እሳተ ጎሞራ ጉብኝት አድርጓል። ጉብኝቱ በክልሉ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን ማስተዋወቅ እና በክልሉ የቱሪስቶችን ፍሰት ቁጥር…

አሜሪካ ብሪታኒያ የሁዋዌን አምስተኛ ትውልድ ኔትወርክን (5G) እንዳትጠቀም አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ የሁዋዌ የአምስተኛ ትውልድ ኔትወርክን (5G) መጠቀም እብደት ነው ስትል ብሪታኒያን አስጠነቀቀች፡፡ አሜሪካ  የቻይና ኩባንያዎች አገልግሎት መጠቀም ሊያስከትል የሚችለውን የደህንነት ስጋት የሚያሳይ  አዲስ ማስረጃ ለብሪታኒያ አቅርባለች፡፡…