Fana: At a Speed of Life!

በ153 ሚሊየን ዶላር ወጪ ለሚገነባው የወራቤ ከተማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የቦታ መረጣ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 153 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ ለሚገነባው የወራቤ ከተማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የቦታ መረጣ ተከናውኗል። የኢንዱስትሪ ፓርኩ በ300 ሄክታር መሬት ላይ የሚገነባ ሲሆን ፥ የግንባታ ስራውን ዩ ቺን የተሰኘ የቻይና  ኩባንያ እንደሚያከናውነው የዞኑ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በአፍሪካ አገራት ያደረጉት ጉብኝት በኢቪዬሽን ዘርፍ ያለውን ትብብር ያሳድጋል- አቶ ተወልደ

አዲስ አበባ፣ጥር 5፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በአፍሪካ አገራት ያደረጉት ጉብኝት ከአፍሪካ አገራት ጋር በኢቪዬሽን ዘርፍ ያለውን ትብብር ይበልጥ እንደሚያሳድገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ቡና ክብደትን ለመቀነስ እንደሚረዳ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀን አራት ስኒ ቡና መጠጣት ክብደት ለመቀነስ እንደሚረዳ ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ በቀን አራት ስኒ ቡና መጠጣት በሰውነት ውስጥ የሚገኝ ስብን ለማቃጠል እንደሚረዳ ጥናቱ አመልክቷል፡፡ ጥናቱ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ባላቸው በ126 ወንዶችና ሴቶች…

ሞቅ ባለ ውሃ መታጠብ በፍጥነት እንቅልፍ  ለመተኛት ጥሩ አማራጭ ነው -ጥናት

አዲስ አበባ፣ጥር 5፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞቅ ባለ ውሃ መታጠብ በፍጥነት እንቅልፍ  ለመተኛት ጥሩ አማራጭ  መሆኑን ጥናት አመለከተ፡፡ ሞቅ ባለ ውሃ መታጠብ በፍጥነት እንቅልፍ  ለመተኛት  ከማገዙም በተጨማሪ  ብዙ ጥቅሞች ማስገኘቱን ጥናት አመላክቷል፡፡ በዚህ ጥናት መሠረት 90 በመቶ…

ቱርክ ከ2016 መፈንቅለ መንግስት ጋር ተያይዞ 176 ወታደሮች እንዲታሰሩ ትዕዛዝ አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍቢሲ) ቱርክ ከ2016 መፈንቅለ መንግስት ጋር ተያይዞ 176 ወታደሮች እንዲታሰሩ ትዕዛዝ አስተላለፈች፡፡ እንዲታሰሩ ትዕዛዥ የተላለፈባቸው ወታደሮች መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው እና መፈንቅለ መንግስቱን እንዳቀነባበረ የሚነገረው የፈቱላህ ጉለን አባላት እንደሆኑ…

ፍርድ ቤቱ የእነ አቶ በረከት ስምዖንን የመከላከያ ምስክሮች ቃል ማድመጥ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የእነ አቶ በረከት ስምዖንን የመከላከያ ምስክሮች ቃል ማድመጥ ጀምሯል። ፍርድ ቤቱ ታህሳስ 30 ቀን 2012 በዋለው ችሎት ዓቃቤ ህግ አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ለተመሰረተባቸው ክስ ያቀረቧቸውን…

የኢትዮ ጂቡቲ የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 26ኛው የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ይሆናል። የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ…

ለሀገራዊ ምርጫው ፓርቲዎች መገናኛ ብዙሃኖችን በእኩልነት እንዲጠቀሙ ለማድረግ የአሰራር ደምብ መዘጋጀት እንዳለበት ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚካደው ሀገራዊ ምርጫ ሁሉም ፓርቲዎች እና ፖለቲከኞች መገናኛ ብዙሃኖችን በእኩልነት እንዲጠቀሙባቸዉ ለማድረግ የአሰራር ደምብ መዘጋጀት እንዳለበት ተገለፀ፡፡ ሀገራዊ ምርጫው በተሻለ እና ዴሞክራሲያዊነቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከናወን መገናኛ…

የኦሮሚያ፣ የአማራና አፋር ክልል ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ በሠመራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ፣ የአማራና አፋር ክልል ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ ተካሄደ። በዛሬው እለት የጀመረው የሶስቱ የክልል ምክር ቤቶች የምክክር መድረክ በአፋር ክልል ምክር ቤት አስተናጋጅነት ነው በመካሄድ ላይ የሚገኘው።…

በኢትዮጵያ በመንገድ ትራፊክ አደጋ በቀን የ13 ሰዎች ህይወት ያልፋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ መንገድ ደህንነት አጠቃላይ ሁኔታ ላይ የተዘጋጀውን የዳሰሳ ጥናት መሠረት ያደረገ ወርክሾፕ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሔርን ጨምሮ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።…