የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትር ዲኤታዋ ከዓለም አቀፉ የወጣቶች ህብረት መስራች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ አልማዝ መኮንን ከዓለም አቀፉ የወጣቶች ህብረት መስራች ዶክተር ኦክ ሶ ፓርክ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትር ዲኤታዋ በውይይታቸው ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም በማዘጋጀት ወጣቱን የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ለማድረግ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸውን የፀጥታ እና ህግ ማስከበር ዳይሬክቶሬት አመራሮች እና አባላትን አስመረቀ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸውን የፀጥታ እና ህግ ማስከበር ዳይሬክቶሬት አመራሮች እና አባላትን አስመርቋል። ስልጠናው ለአዳዲስ እና ነባር አመራሮች እና አባላት በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ የፀጥታ እና ህግ ማስከበር…
ቴክ አሜሪካ ሁዋዌ ላይ ተጨማሪ ሽያጮችን ልታግድ ነው Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሁዋዌ ተጨማሪ ሽያጮችን ልታግድ መሆኑን አስታወቀች። አሜሪካ የምታመርታቸውን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራት የተመረቱ የቴሌኮም ምርቶችን ለግዙፉ የቻይና የቴክኖሎጅ ኩባንያ እንዳይሸጡ ለማገድ ስለመዘጋጀቷም ነው የገለጸችው። የትራምፕ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከትራፊክ አደጋ የፀዳ የትራንስፖርት አገልግሎት ለሃገራዊ ህዳሴ በሚል መሪ ቃል የእግር ጉዞ ተደረገ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ከትራፊክ አደጋ የፀዳ የትራንስፖርት አገልግሎት ለሃገራዊ ህዳሴ በሚል መሪ ቃል የእግር ጉዞ ተደረገ። በዛሬው ዕለት ከሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ እንዲሁም ትምህርት ቢሮ ጋር በመሆን የእግር ጉዞ ተደርጓል። የሀረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፒያሳ አካባቢ በ7 የንግድ ሱቆች ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ፒያሳ አካባቢ በሚገኙ ሰባት የንግድ ሱቆች ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ፡፡ 4 ሰዓት ከ40 ደቂቃ ላይ በተከሰተው በዚህ እሳት አደጋ ሰባት ሱቆች ላይ ቃጠሎ የደረሰ ሲሆን፥ ከእነዚህ ውስጥ ሁለት ሱቆች ሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግስት የልማት ፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር ረቂቅ አዋጅ የመንግስትን ሃብት ውጤታማ ዘርፎች ላይ ማዋል ያስችላል ተባለ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት የልማት ፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር ረቂቅ አዋጅ የመንግስትን ሀብት በውጤታማ ዘርፎች ላይ ማዋል እንደሚያችል ተገለፀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 77ኛ መደበኛ ስብሰባው በፕላንና ልማት ኮሚሽን ተዘጋጅቶ የቀረበውን…
ፋና ስብስብ ብሄራዊ መዝሙርን ጮክ ብለው የማይዘምሩ ተማሪዎችን የሚቀጣው ትምህርት ቤት Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ የሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ብሄራዊ መዝሙር በማይዘምሩ ተማሪዎች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ አነጋጋሪ ሆኗል። በፓቱም ታኒ የሚገኘው ትምህርት ቤት ተማሪዎች ብሄራዊ መዝሙሩን ድምጻቸውን ዝቅ አድርገው ከዘመሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ጦር እና የቀድሞ የደህንነት ሃይሎች ተጋጩ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ታማኝ ናቸው የተባሉ የደህንነት ሃይሎች ተጋጩ። የቀድሞ የደህንነት አካላት በሰሜናዊ ካርቱም ከባድ መሳሪያዎችን መተኮሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ ባለፈም ከአውሮፕላን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተመቶ ሲወድቅ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል የቀረጸው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን መታ የጣለችውን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተንቀሳቃሽ ምስል የቀረጸውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች። የኢራን ብሄራዊ አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ሃይል ግለበሱን በቁጥጥር ስር ያዋለው ሲሆን፥ ግለሰቡ ከብሄራዊ ደህንነት ጋር የተያያዘ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ አባቶችና ወጣቶች ከአርባ ምንጭ በመነሳት ወደ ጎንደር የሚያደርጉትን የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ጀመሩ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርጥብ ሳራቸው ሰላምን ያወጁ የጋሞ አባቶች እና ወጣቶች ወደ ጎንደር የሚያደርጉትን የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ከአርባ ምንጭ ጀምረዋል፡፡ ጉዞው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም የሚደረግ ሲሆን፥ ከአርባ ምንጭ…