ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባር ግድፈት በተገኘባቸው ተጨማሪ 52 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባር ግድፈት ተገኝቶባቸዋል ባላቸው ተጨማሪ 52 ተማሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል።
የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ታህሳስ 27ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በዩኒቨርሲቲው በተከሰተው የፀጥታ ችግር ላይ በተሳተፉ…