Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ካቢኔ ተበተነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ካቢኔ ተበተነ። ካቢኔው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የህገ መንግስት ማሻሻያ ማድረግ እንደሚፈልጉ መግለጻቸውን ተከትሎ መበተኑ ተገልጿል። ፑቲን ለሃገሪቱ ፓርላማ ባደረጉት ንግግር ሃገራቸው የህገ…

ጉግል አዲሱን የግላዊነት ፖሊሲ ተግባራዊ የሚያደርግበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል የሶስተኛ ወገን አጠቃቀምን የሚገድብ አዲስ የግላዊነት ማስጠበቂያ ፖሊሲ የሚተገበርበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ። ተቋማት በበይነ መረብ ላይ እየጨመረ የመጣውን ጥቃት ተከትሎ የግላዊነት ጥበቃ ደህንነታቸውን እንዲያጠናክሩ የሚያደርግ ግፊት…

የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ቤት ኤኒይ ከተባለ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህፃናት ያሉባቸውን ውስብስብ ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ቤት ኤኒይ ከተባለ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን በሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር…

ባለፉት 3 ዓመታት የእናቶችና ህጻናት ጤና አገልግሎት መሻሻል ታይቶበታል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 3 ዓመታት የእናቶችና ህጻናት ጤና አገልግሎት መሻሻል ማሳየቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ዓመታት በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት /ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ/ ድጋፍ ሲካሔድ የቆየው የእናቶችና ህጻናት ጤና ማሻሻያ ፕሮጀክት…

የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና የውሃ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋሽንግተን እያደረጉት…

በአዲሱ የፈረንጆቹ ዓመት 1 ሺህ የሚጠጉ ወደ ሊቢያ መመለሳቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው አዲሱ የፈረንጆች ዓመት 1 ሺህ የሚሆኑ ስደተኞች ወደ ሊቢያ መመለሳቸውን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ። የባህር ላይ ጠባቂዎች የሜዲትራንያንን ባህር ሲያቋርጡ የያዟቸውን ስደተኞች ወደ ሊቢያ መመለሳቸውን ድርጅቱ አስታውቋል።…

ጠ /ሚ ዐቢይ ሁለት ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለሁለት የስራ ሃላፊዎች ሹመቶችን ሰጡ፡፡ በዚህም አቶ አህመድ ቱሳ የነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦትና ስርጭት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡ እንዱሁም አቶ ወልደአብ ደምሴ…

በፓኪስታን በበረዶ ናዳ የ77 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፓኪስታን በተከሰተ የበረዶ ናዳ የ77 ሰዎች ህይወት አለፈ። በሰሜናዊ ፓኪስታን በተከሰተው ናዳ ከሞቱት በተጨማሪም 94 ሰዎች ቆስለዋል ነው የተባለው። ለተከታታይ ቀናት በአካባቢው የጣለው በረዶና አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ለበረዶ ናዳው ምክንያት…

የፅንስ መቋረጥ ከፍተኛ ጭንቀትን ያስከትላል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፅንስ መጨናገፍ ለከፍተኛ ጭንቀት እንደሚዳርግ አንድ ጥናት አመላከተ። በእንግሊዝ የተደረገው ጥናት በእርግዝና ወቅት ፅንስ መጨናገፍ ያጋጠማቸው ሴቶች ከአደጋው በኋላ ለረጅም ጊዜ ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት እና ጭንቀት እንደሚጋለጡ አመላክቷል፡፡…

ኢትዮ ቴሌኮም በግማሽ ዓመቱ ከ22 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በግማሽ ዓመቱ 22 ቢሊየን 40 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አደረገ። በስድስት ወር አፈጻጸሙ የእቅዱን 104 በመቶ ማሳካቱንም አስታውቋል፤ ካለፈው አመት አንጻር የ32 በመቶ እድገት አሳይቷል። ተቋሙ የውጭ ምንዛሪ…