ፋና ስብስብ ከጥራጥሬ የተዘጋጀው ምግብ በብዛቱ በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ከጥራጥሬ የተዘጋጀው ምግብ በብዛቱ በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል። ምግቡ ምስር፣ ሩዝ፣ ባቄላና ሌሎች የጥራጥሬ እህሎችን አንድ ላይ በማቀላቀል የተዘጋጀ ጣፋጭ የህንድ ምግብ መሆኑ ተገልጿል። በሂማሻል ፕራዲሽ ግዛት የተዘጋጀውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሶሪያ ኢድሊብ በተፈጸመ የአየር ጥቃት 18 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶሪያ ኢድሊብ ከተማ በተፈጸመ የአየር ጥቃት 18 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተነገረ። ጥቃቱ በከተማዋ በሚገኝ የገበያ ስፍራ እና በኢንዱስትሪ ዞን ላይ የተፈጸመ ነው ተብሏል። የአየር ጥቃቱ በወሩ መጀመሪያ ሩሲያ እና ቱርክ በአካባቢው የተኩስ…
ጤና ሴቶች ከወንዶች ይልቅ የደም ግፊት መጠናቸው ከፍ ያለ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ለከፍተኛ ለደም ግፊት ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አመለከተ። ከዚህ ቀደም የተደረጉ ጥናቶች ወንዶች ከሴቶች ይልቅ ለደም ግፊት በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ መሆናቸውን ያመላክታሉ። በአሜሪካ የተደረገና ከሰሞኑ ይፋ የሆነ አንድ ጥናት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኬንያ 20 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የተመዘበሩ ንብረቶችን አስመለሰች Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ 20 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የተመዘበሩ ንብረቶችን ማስመለሷ ተገለጸ። ተመላሽ የተደረጉት ንብረቶች በሀገሪቱ ባለስልጣናት እና የመንግስት ሰራተኞች በሙስና የተመዘበሩ መሆናቸውን የኬንያ ዓቃቤ ህግ አስታውቋል። የሀገሪቱ ዓቃቤ ህግ ኑረዲን ሃጂ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ እና ቻይና የገቡትን የንግድ ፍጥጫ ያረግባል ያሉትን የንግድ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ቻይና አዲስ የንግድ ስምምነት መፈራረማቸውን አስታወቁ። ሃገራቱ በዋሽንግተን የገቡትን የንግድ ጦርነት ያረግባል ያሉትን የንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል። በስምምነቱ መሰረት ቻይና ከአሜሪካ የምታስገባቸውን ሸቀጦች መጠን ለመጨመር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት በጥሩ ውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ። የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር ከክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና ኮሚሽነሮች ጋር ተወያየ Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና ኮሚሽነሮች ጋር መወያየቱን አስታወቀ። ውይይቱ በገለልተኛ ቡድን አማካሪ ማስፈፀሚያ ማንዋል እና በብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ላይ ያተኮረ መሆኑንም አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ተወላጅ ምሁራን ውይይት በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ተወላጅ ምሁራን ውይይት በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ እንዳሉት፥ ውይይቱ ለክልሉ ወቅታዊ ችግሮች የሰከነ ሀሳብና ተሻጋሪ መፍትሄዎችን ለማደራጀት ሚናው የላቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ የመከላከል ስራ እየተከናወነ ነው Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ ከነበረው የአንበጣ መንጋ በተጨማሪ ከሶማሊያ እየገባ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ፣ ጉጂ ፣ ቦረና ዞኖች እንዲሁም በደቡብ ክልል የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱ ተገለጸ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ ባለፉት ስድስት ወራት በ119 የግጭት አደጋዎች ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። 87 ግጭቶች ከቀለበት መንገድ ውጭ ባሉ የመንገድ ሐብቶች ላይ ሲደርሱ…