Fana: At a Speed of Life!

ብሄራዊ መዝሙርን ጮክ ብለው የማይዘምሩ ተማሪዎችን የሚቀጣው ትምህርት ቤት

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ የሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ብሄራዊ መዝሙር በማይዘምሩ ተማሪዎች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ አነጋጋሪ ሆኗል። በፓቱም ታኒ የሚገኘው ትምህርት ቤት ተማሪዎች ብሄራዊ መዝሙሩን ድምጻቸውን ዝቅ አድርገው ከዘመሩ…

የሱዳን ጦር እና የቀድሞ የደህንነት ሃይሎች ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ታማኝ ናቸው የተባሉ የደህንነት ሃይሎች ተጋጩ። የቀድሞ የደህንነት አካላት በሰሜናዊ ካርቱም ከባድ መሳሪያዎችን መተኮሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ ባለፈም ከአውሮፕላን…

የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተመቶ ሲወድቅ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል የቀረጸው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን መታ የጣለችውን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተንቀሳቃሽ ምስል የቀረጸውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች። የኢራን ብሄራዊ አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ሃይል ግለበሱን በቁጥጥር ስር ያዋለው ሲሆን፥ ግለሰቡ ከብሄራዊ ደህንነት ጋር የተያያዘ…

የጋሞ አባቶችና ወጣቶች ከአርባ ምንጭ በመነሳት ወደ ጎንደር የሚያደርጉትን የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርጥብ ሳራቸው ሰላምን ያወጁ የጋሞ አባቶች እና ወጣቶች ወደ ጎንደር የሚያደርጉትን የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ከአርባ ምንጭ ጀምረዋል፡፡   ጉዞው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም የሚደረግ ሲሆን፥ ከአርባ ምንጭ…

ለብልጽግና ሴቶች ሊግ አመራሮች በመደመር እሳቤ እና በብልጽግና ፓርቲ ሕገ-ደንብ ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብልጽግና ሴቶች ሊግ በመደመር እሳቤ እና በብልጽግና ፓርቲ ሕገ ደንብ ዙሪያ በሃዋሳ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ነው። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ሊቀ መንበር ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ፥ አንድ የፖሊተካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ለመገንባት፣ ውስጠ…

የቀጣዩ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል።   የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ነሃሴ 10 ቀን 2012 ዓ.ም የድምጽ መስጫ ቀን እንዲሆን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አቅርበው ውይይት…

ሴቶች በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም ከወንዶች የሚስተካከሉበትን መንገድ ለመፍጠር ብልጽግና ይሰራል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም ከወንዶች ጋር የሚስተካከሉበትን መንገድ ለመፍጠር ብልጽግና ፓርቲ አበክሮ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። በሚሊኒየም አዳራሽ ከተማ አቀፍ የሴቶች መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ…

መገናኛ ብዙሃን ምርጫ ነክ መረጃዎችን ሚዛናዊ በሆነ መልኩ መዘገብ እንዳለባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መገናኛ ብዙሃን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ የሚያቀርቧቸውን ፖሊሲዎች እና ፕሮግራሞች ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ማስተላለፍ እንደሚገባቸው የዘርፉ ምሁራን ገልጸዋል። ከፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዘርፉ ምሁራን፥ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት…

በቅዱስ ጳውሎስ የመካንነት ሕክምና ሲከታተሉ የነበሩ ጥንዶች ልጅ ማግኘት ችለዋል

አዲስ አበባ፣ጥር 5፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የመካንነት ሕክምና ማዕከል ህክምናቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ጥንዶች በተደረገላቸው ህክምና ልጅ ማግኘታቸው ተገልጿል። ለሰባት ዓመታት በጋብቻ ሲኖሩ ልጅ ማፍራት ያልቻሉት ጥንዶቹ ፥ ሆስፒታሉ ባለፈው ዓመት…