የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት በጅግጅጋ የሚገኘውን የአካል ጉዳተኞች መልሶ ማቋቋሚያ ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማውራ በአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ድጋፍ የሚደረግለትን የአካል ጉዳተኞች መልሶ ማቋቋሚያ ማዕከል ጎበኙ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት በጅግጅጋ የጀመሩ ሲሆን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ…