Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተሰናባቹ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷  “አዲሱን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርን…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ29ኛዉ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ አበባ የሚገኙ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ከስብሰባው ጎን ለጎን በብሔራዊ ቤተ-መንግስት የምሳ ግብዣ እና ጉብኝት አካሂደዋል። ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች…

የገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ለተመረጡት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ የሱፍ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ አህመድ በመልካም ምኞት መግለጫው "ይህ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት ማህሙድ የሱፍ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ የሱፍ እና ለምክትላቸው ሰልማ ማሊካ ሃዳዲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት…

አፍሪካውያንና  የተሻለ ነገ ለመገንባት በአንድነት ሊቆሙ ይገባል- የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትሌይ አፍሪካውያን  የተሻለ ነገ ለመገንባት በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ። በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ…

ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እንደሚሰማራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነው ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ በተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እንደሚሰማራ አስታወቀ። በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነው ዳንጎቴ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጋር በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ በኢትዮጵያ…

ከተለያዩ መሪዎች ጋር በቁልፍ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረግንበት ውጤታማ ቀን ነበር – ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ከተለያዩ መሪዎች ጋር በቁልፍ ቀጣናዊ፣ አኅጉራዊ እና በቀዳሚ የልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረግንበት ውጤታማ ቀን ነበር ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።…

ክሪፕቶ እና ብሎክቸይንን የተመለከተ ሁነት በሳይንስ ሙዚየም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋኖስ ቴክ አዘጋጅነት ክሪፕቶ እና ብሎክቸይንን የተመለከተ ሁነት በዛሬው እለት በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ተካሂዷል። ሁነቱ ብሎክቸይንን በመጠቀም ለኢትዮጵያ ምን መስራት እንችላለን? በሚለው…

ማንቼስተር ሲቲ ኒውካስል ዩናይትድን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኒውካስል ዩናይትድን አስተናግዶ 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለማንቼስተር ሲቲ በጥር የዝውውር መስኮት ክለቡን…

መሀሙድ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን የኬንያው ራይላ ኦዲንጋ፣ የማዳጋስሩ ሪቻርድ…