ስፓርት አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ በካስትሎ 10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ካስትሎ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ አሸንፏል፡፡ አትሌት ዮሚፍ ርቀቱን 26 ደቂቃ ከ3 ሰከንድ በመግባት ነው በቀዳሚነት ማጠናቀቅ የቻለው፡፡ በውድድሩ ዮሚፍ የራሱን የ10 ኪሎ ሜትር እና የቦታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከጋና እና ቡሩንዲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በአህገሪቱ ያሉ የልማት እድሎችንና ተግዳሮቶችን በተመለከተ ምክክር ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒዶ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…
ስፓርት የሰሜን ኮሪያው መሪ ሶስት የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በሀገራቸው እንዳይታዩ አገዱ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ቶተንሃም ሆትስፐር፣ ዎልቭስ እና ብረንትፎርድ በሀገሪቱ ቴሌቪዥን እንዳይታዩ ማገዳቸው ተገለፀ፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ትዕዛዙን የሰጡት በሶስት ክለቦች የሚጫዎቱ የደቡብ ኮሪያ ተጫዋቾችን የሰሜን ኮሪያ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና 40 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ከ296 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል፡፡ ፕሮጀክቶቹ 40 ሺህ የከተማዋ ነዋሪዎችን የንጽሕ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚያስችሉ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የበጀት ዓመቱ የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ እየተወያየ ነው Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ 5 ዓመት 1ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ቅድመ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ቃሲም ኢብራሂም የክልሉን አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት የስድስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለንዋዮች ገበያና የሩዋንዳው ስቶክ ኤክስቼንጅ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለንዋዮች ገበያ እና የሩዋንዳ ስቶክ ኤክስቼንጅ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ ትብብርን ለማጎልበት፣ እውቀትን ለመለዋወጥ እና አህጉራዊ የፋይናንስ ውህደትን ለማሳደግ እንደሚያስችል…
ስፓርት አትሌት ድርቤ በሊዮን 3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አሸነፈች Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሊዮን በተካሄደው የ3 ሺህ ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ ድል ቀንቷታል። ድርቤ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 39 ሰከንድ ከ49 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ አትሌቷ ያስመዘገበችው ሰዓት የቦታው…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በውድድር ዓመቱ ደካማ እንቅስቃሴ እያሳዩ የሚገኙት ቶተንሃሞች እና ማንቼስተር ዩናይትዶች ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ጨዋታቸውን…