የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ዛሬ ይጀመራል Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ዛሬ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የሚገኙ የጂኦተርማል ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ Tamrat Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ የሚገኙ የጂኦተርማል ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢጃራ ተስፋዬ የተንዳሆ እና አላሎ ባድ የጂኦተርማል ፕሮጀክቶችን ጎብኝተው ፕሮጀክቶቹ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ Tamrat Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሁኑ ወቅት ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ። ሩሲያ ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስገድዳት ወቅታዊ ስጋት ባይኖርም አንዳንድ የምዕራባውያንን ዒላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሶስተኛው የብሪክስ ሼርፓ ስብሰባ ተካፈለች Tamrat Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በሶስተኛው የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተካፈለ። በዛሬው ዕለት በሩሲያ ኒዥኒ ኖቭጎሮድ በተጀመረው የብሪክስ ስብሰባ ላይ አቶ ማሞ ምህረቱ ባደረጉት ንግግር፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የስራ ኮንፈረንስ ምክትል የበላይ አካል ሆና ተመረጠች Tamrat Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰራተኛ ኮንፈረንስ ኢትዮጵያን እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2024 እስከ 2027 ድረስ ምክትል የበላይ አድርጎ መርጧል፡፡ ምርጫው የተካሄደው ዛሬ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 112ኛው የዓለም የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ መረባረብ ይገባናል – አምባሳደር ምስጋኑ Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትብብር ተምሳሌት የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ መረባረብ ይገባናል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ ለሀገራዊ ፕሮጀክቶች ከዳያስፖራው ሀብት ለማሰባሰብ የተጀመሩ ጥረቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሜ/ጀ ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው “የጀግንነት ሥነ ልቦና” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው "የጀግንነት ሥነ ልቦና" የወታደራዊ ሥነ ልቦና ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” መከበር ጀምሯል Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" በድምቀት መከበር ጀምሯል። ቢስት ባር ወደ አዲስ የዘመን ምዕራፍ መሻገር የሚበሰርበት ብኩርና ክብሩ ከፍ የሚልበት፣ አብሮነት የሚነግስበት እንዲሁም ለፈጣሪ ታላቅ ምስጋና የሚቀርብበት…
የሀገር ውስጥ ዜና 966 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 966 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 641 ወንዶች፣ 321 ሴቶችና 4 ጨቅላ ህፃናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያዎችን አስወገደ Tamrat Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዲወገዱ በጥናት የለያቸውን የተለያዩ አነስተኛና ቀላል የጦር መሳሪያዎችን አስወግዷል። የማስወገድ ሂደቱን የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም የተለያዩ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በተገኙበት ማከናወኑም ተመላክቷል፡፡…