ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ሐዋሳ ከተማ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል።
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተባረክ ሄፋሞ ከእረፍት መልስ በ46ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ ሐዋሳ ከተማን መሪ አድርጎ ነበር።
ይሁን እንጂ ምንተስኖት አዳነ በ97ኛው ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ መቻልን አቻ አድርጋለች።
እንዲሁም ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡…
Read More...
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠባቂው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል፡፡
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በ26ኛ ሳምንት ዛሬ ሊካሄድ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በሃዋሳ ከተማ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በጣለው ከባድ ዝናብ ሜዳው ጨዋታውን ማካሄድ እንደማይችል የጨዋታ…
ካንሰርን ድል ከመስንሳት እስከ ክለብ ባለውለታነት – ሰባስቲያን ሃለር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የዌስትሃም ዩናይትድ እና የአያክስ አምስተርዳምስ አይቮሪኮስታዊው አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር የጀርመኑን ክለብ ቦርሺያ ዶርተሙንድ ከተቀላቀለ በኋላ በሀምሌ ወር 2022 የቴስቲኩላር ካንሰር ህመም አጋጥሞት ነበር፡፡
ለህመሙ ከሚሰጠው ሳይንሳዊ ትንታኔ እና በእግርኳስ ተጫዋቾች ላይ ከሚፈጥረው የአካል ብቃት ተፅዕኖ አንፃር…
በፕሪሚየር ሊጉ 25ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የተላለፉ የዲሲፕሊን ቅጣቶች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በ25ኛ ሳምንት በተካሄዱ ጨዋታዎች የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡
በሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም በተደረጉ የመርሐ ግብሩ ጨዋታዎች አራቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ÷ ቀሪ አራቱ ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡
20 ግቦች በ17 ተጫዋቾች የተቆጠሩ…
በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ የዘረኝነት ጥቃት አሁንም እልባት አላገኘም
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚደርሰው የዘረኝነት ጥቃት እስካሁን አልባት አላገኘም፡፡
በአውሮፓ እግርኳስ በተለያዩ ጊዜያት በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት በእግርኳስ ህግጋቶችን አልፎ ዛሬም ድረስ ይስተዋላል፡፡
ከሰሞኑ በሪያል ማድሪዱ አጥቂ ቪኒሺየስ ጁኒየር ከቫሌንሲያ…
ኢትዮ- ኤሌክትሪክ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን ተከትሎ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መውረዱን ያረጋገጠ ሁለተኛ ክለብ ሆኗል።
ኢትዮ- ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክ መደረግ ከጀመረበት 1990 አንስቶ ሁለት ጊዜ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወቃል፡፡
በ2010 ላይ ከሊጉ ከወረደ በኋላ ዘንድሮ አድጎ የነበረ ቢሆንም አምስት…
በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ ከፋሲል ከነማ ጋር የተጫወተው ሲዳማ ቡና በደስታ ደሙ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
በተከታታይ 3 ጨዋታዎችን ማሸነፍ የቻለው ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠና ስጋት መውጣት የቻለ ሲሆን÷ ነጥቡን 33…