Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለ3ኛ ጊዜ አሰልጣኙን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለሦስተኛ ጊዜ አሰልጣኙን አሰናብቷል፡፡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ2011 ከፕሪምየር ሊጉ ከወረደ በኋላ ነበር በያዝነው ዓመት ዳግም መመለስ የቻለው። ክለቡ ከታችኛው የሊግ ዕርከን ካሳደገው አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ለ7 የሊግ ጨዋታዎች ከቆየ በኋላ በምትኩ ለረዳት አሰልጣኙ ገዛኸኝ ከተማ ኃላፊነት በመስጠት እስከ 2ኛው ዙር የመጀመሪያ ሳምንታት ድረስ ቢቆይም ለሁለተኛ ጊዜ አሰልጣኙን በማሰናበት አሰልጣኝ ስምዖን አባይን በቦታው ሾሞ ነበር፡፡ ክለቡ እስከ 26ኛ ሳምንት ድረስ…
Read More...

ወልቂጤ ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ወልቂጤ ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድንን ያስተናገደው ወልቂጤ ከነማ 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ የወልቂጤ የማሸነፊያ ጎሎችን በእለቱ ድንቅ ብቃቱን ያሳየው ጌታነህ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት እና በጨዋታ ማስቆጠር…

ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ የቀድሞው የቶተንሃም እና የፓሪስ ሴንት ዠርሜን አሰልጣኝ ፖቼቲኖ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ለመያዝ ሲነጋገሩ መቆየታቸው ይታወሳል። ሜትሮ ስፖርት እንዳስነበበው የ51 ዓመቱ አሰልጣኝ ቼልሲን በዋና አሰልጣኝነት…

በዳይመንድ ሊግ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሶስቱን ደረጃዎች ይዘው አጠናቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በሞሮኮ በተደረገ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ሴት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድሩን ከ1 እስከ 4 ደረጃዎችን በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል። ውድድሩን አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 3 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ ከ3 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊድስ ዩናይትድ እና ሌሲስተር ሲቲ ወደ ታችኛው ሊግ ወረዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊድስ ዩናይትድ እና ሌሲስተር ሲቲ ወደ ታችኛው ሊግ ወርደዋል። በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ሌሲስተር ከዌስትሀም ጋር ተጫውቶ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ሊድስ በቶተንሀም 4 ለ 1 ተሸንፏል። በሜዳው ከበርንማውዝ የተጫወተው ኤቨርተን ደግሞ 1 ለ 0 አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎም ኤቨርተን…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የድሬደዋ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች መሃመድ አብዱላጢፍ በ22ኛው እና ቻርልስ ሙሲጌ…

የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በዛሬው ዕለት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር እና በጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር የተዘጋጀው ውድድሩ÷''ለሀገር ሰላም እሮጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡ በመርሐ ግብሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ…