ስፓርት
የዋልያዎቹ ሁለት ተጫዋቾች ከስብስቡ ውጭ ሆኑ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ትናንት ዝግጅት መጀመሩ ይታወሳል።
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ ቀርቦላቸው ነበር።
ጌታነህ ከበደ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን ተከትሎ ከስብስቡ ውጭ መሆኑ ሲረጋገጥ ሌሎቹ ሁለት ተጫዋቾችም ከቡድኑ ስብስብ ውጭ መሆናቸው ታውቋል።
በዚህም አጥቂው አቡበከር ናስር እና አማካዩ ሽመልስ በቀለ ከቡድኑ ስብስብ ውጭ መሆናቸውን ሶከር ኢትዮጵያ…
Read More...
የአፍሪካ ህብረት በኒው ዮርክ ማራቶን አፍሪካን ላስጠሩ አትሌቶች ምስጋና አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ጽ/ቤት በኒው ዮርክ ማራቶን የአፍሪካን አህጉር ላስጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን አትሌቶች ምስጋና አቅርቧል፡፡
ጽሕፈት ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ÷በኒው ዮርክ ማራቶን ላሸነፉ የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ…
በሹዙ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይና ሹዙ በተካሄደ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በወንዶች ምድብ አትሌት መልካ ደርቤ ርቀቱን 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡
በተመሳሳይ አትሌት ደራርቱ ሃይሉ በሴቶች ምድብ ርቀቱን 2 ሰዓት 27ደቂቃ ከ47 ሰከንድ በሆነ…
አትሌት ታምራት ቶላ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታምራት ቶላ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር በአሸናፊነት አጠናቀቀ።
አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር ሁለተኛ በመሆን አጠናቃለች።
በውድድሩ በወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ 2:04:58 በሆነ ሰዓት በመግባት በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ፤ ኬኒያዊው አትሌት…
10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በውድድሩ በሴቶች ፍቅርተ ወረታ ከመቻል ስታሸንፍ፣ ጋዲሴ ሙሉ ከኦሮሚያ ፖሊስ እና የኔነሽ ጥላሁን ከኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ እና ሶስተኛ ወጥተዋል፡፡
በወንዶች አንዱአለም በላይ ከፌደራል ፖሊስ ውድድሩን አንደኛ በመሆን አጠናቋል።…
አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ንጣፍ ሥራ በቅርቡ ለማስጀመር እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መመዘኛ መስፈርትን ተከትሎ እድሳት እየተደረገለት ያለው የአዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ንጣፍ ሥራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ።
ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ ጨዋታዎችን በብቸኝነት ሲያስተናግድ የነበረው የአዲስ…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡
በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል።
በዚህም መሠረት መሳይ ተፈሪ በምክትል አሰልጣኝነት እንዲሁም ደሳለኝ…