Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ የአክሲዮን ማህበሩ የቦርድ አመራር ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በቀጣይ ውድድሩ ላይ ውሳኔ አስተላልፏል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ12ኛ እና የ11ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዲሁም ከ14ኛ ሳምንት በኋላ ያሉ ጨዋታዎችን መካሄጃ ከተማና ስታዲየም በተመለከተ የስራ አመራር ቦርዱ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። በዚህ መሰረትም…
Read More...

ተጠባቂው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ተራዝሟል ። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰአት በ12ኛ ሳምንት የሊጉ ተስተካካይ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ለጊዜው ባልተገለፀ ምክንያት…

በፕሪሚየር ሊጉ ከዕረፍት መልስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ተሳትፎ እና ተያያዥ ጉዳዮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዛሬ ከ40 ቀናት በኋላ ይመለሳል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ…

የእድሜ ተገቢነት እርምጃው ቀጥሏል- ፌዴሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቶች እድሜ ተገቢነት እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በአሰላ አረንጓዴው ስቴዲየም ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና  እየተካሄደ እንደሚገኝ የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡ በሻምፒዮና ውድድሩ ከ250 በላይ የሚሆኑ አትሌቶች ከተፈቀደው የእድሜ ገደብ ውጭ ሲሳተፉ…

አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በለንደን ማራቶን ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው 2023ቱ የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር ትሳተፋለች፡፡ አትሌት  ያለምዘርፍ  ባለፈው ዓመት የተደረገውን የለንደን ማራቶንን ወድቃ በመነሳት በድንቅ ብቃት ማሸነፏ የሚታወስ ነው ። የ21 ዓመቷ አትሌት 1 ሰአት ከ3 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ በሆነ ሰዓት የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረወሰን ባለቤት ስትሆን…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ2023ቱ የለንደን ማራቶን ይሳተፋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቀጣይ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ ቀነኒሳ በቀለ በበርሊን ማራቶን 2 ሰአት ከ1 ሰከንድ ከ41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት በማራቶን ታሪክ ሁለተኛው የፈጣን ሰዓት ባለቤት መሆኑ ይታወቃል ። የሦስት ጊዜ የኦሊምፒክ ሻምፒዮኑ ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ግማሽ ማራቶን…

ኤንዞ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ ውዱ ፈራሚ ሲሆን ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አማካይ አስፈርመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በጥር ወር የመጨረሻ ሰአታት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። የእንግሊዙ ቼልሲ በ107 ሚሊየን ፓውንድ የቤኔፊካውን ኤንዞ ፈርናንዴዝ አስፈርሟል፡፡ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የ22 አመቱን አርጀንቲናዊ ለማስፈረም ለወራት ድርድር ሲያደርግ የቆየ ሲሆን ትናንት ምሽት የተጫዋቹ ዝውውር ተጠናቋል፡፡…