ስፓርት
የአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36 ክለቦች በ71 ምድብ እና በአምስት የውደድር ዘርፍ በሁለቱም ፆታ የሚሳተፉበት የአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ተጀመረ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን የበላይ ጠባቂ ማስተር ወጋየሁ በኃይሉ በመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶን ለማሳደግ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አስፈላጊ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡
የአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሳቦም አስማማው ጸጋዬ÷ የሻምፒዮና ውድድሩ የክለቦችን…
Read More...
“ከዚህ በኋላ ዘረኝነት ያለበት እግርኳስ ውድድር አይኖርም” – ፊፋ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) ከዚህ በኋላ ዘረኝነት ያለበት እግርኳስ ውድድር እንደማይኖር ገለጸ፡፡
በብራዚላዊው አጥቂ ቪኒሺየስ ጁኒየር የሚመራ ከተጫዋቾች የተውጣጣ የፀረ- ዘረኝነት ኮሚቴ ማቋቋሙን ፊፋ ይፋ አድርጓል፡፡
የፊፋው ፕሬዚዳንት ጂያንኒ ኢንፋንቲኖ ከዚህ በኋላ ዘረኝነት ያለበት እግርኳስ ውድድር…
በኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር ብርቄ ሃየሎም የዓለም ክብረ ወሰን ሰበረች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኖርዌይ ኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር ብርቄ ሃየሎም የዓለም ከ20 ዓመት በታች ክብረ ወሰን በመስበር አሸንፋለች፡፡
አትሌት ብርቄ ርቀቱን በ4 ደቂቃ 17 ሰከንድ 13 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ክብረወሰን በመስበር ያሸነፈችው፡፡
በውድድሩ ወርቅነሽ መለሰ 5ኛ ፣ ሂሩት…
የ2023/2024 የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/2024 የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ፡፡
መርሐ ግብሩ እንዳመላከተው የፕሪሚየር ሊጉ የውድድር ሳምንት በፈረንጆቹ ነሐሴ 11 ቀን 2023 ይጀመራል፡፡
በመክፈቻው ዕለትም የእንግሊዝ እና የአውሮፓ ሻምፒዮኑ ማንቸስተር ሲቲ ከአዲስ አዳጊው በርንሌይ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
እንዲሁም…
ዋሊያዎቹ ከማላዊ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ዝግጀት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዝግጅቱ ጀምሯል።
ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ማከናወኑ ተገልጿል፡፡
በዛሬው ልምምድ መርሐ ግብር ላይ 17 ተጫዋቾች የተገኙ ሲሆን÷ ቀሪዎቹ አምስት…
በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ዛሬ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ምንይሉ ወንድሙ እና ግሩም ሀጎስ ለመቻል ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡
በሌለ በኩል÷ከምሽቱ12 ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን ጋር…
ማንቸስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ አነሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቸስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ አንስቷል
የእንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ እና የጣሊያኑ ኢንተርሚላን ምሽት 4 ሰዓት ላይ በቱርኩ አታቱርክ ኦሎምፒክ ስታዲየም የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
የፔፕ ጋርዲዮላው ማንቸስተር ሲቲ ኢንተርሚላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የአውሮፓ…