ስፓርት
ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘው የ29ኛ ሳምንት ጨዋታ÷ 9፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በጨዋታውም÷ ቸርነት ጉግሳ በመጀመሪያው አጋማሽ እና እስማኤል ኦሮ አጎሮ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ከጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ሲዳማ ቡናን 3 ለ 2 መርታት ችሏል።
ካርሎስ ዳምጠው፣አማኑኤል አረቦ እና ሱለይማን ትራኦሬ የለገጣፎ ጎሎችን…
በሪሁ አረጋዊ በሉዛን ዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈ
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት በሪሁ አረጋዊ በሉዛን ዳይመንድ ሊግ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ድል ቀንቶታል።
አትሌት በሪሁ ርቀቱን 12:40:45 በሆነ ጊዜ አጠናቆ የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል።
በርቀቱ የሪከርዱ ባለቤት የነበረው ጆሹዋ ቸፕቴጌ 2ኛ ወጥቷል።
የሃገሩ ልጆች ሃጎስ ገ/ህይወት 3ኛ፣ ጥላሁን ኃይሌ 4ኛ፣…
ባሕር ዳር ከተማ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መሆኑን አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድን ነጥብ መጣሉን ተክትሎ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡
ዛሬ በተከናወነው የ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ0 አሸንፏል፡፡
ደስታ ዮሐንስ በመጀመሪያው አጋማሽ እንዲሁም ቢንያም አይተን እና አብዱል ከሪም ሞሐመድ (በራሱ…
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል፡፡
ድሬዳዋ ከተማ እና አርባ ምንጭ ከተማ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የድሬዳዋ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አጥቂው ቢኒያም ጌታቸው በ72ኛው ደቂቃ ላይ…
አርሰናል እንግሊዛዊውን አማካይ ዲክላን ራይስን ለማስፈረም ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን አማካይ ዴክላን ራይስን ከዌስትሃም ዩናይትድ የክለቡ ሪከርድ በሆነ የዝውውር ዋጋ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡
መድፈኞቹ ለ24 ዓመቱ ተጫዋች ዝውውር 100 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ እንዲሁም ተጨማሪ 5 ሚሊየን ፓውንድ ለፊርማ ወጪ ያደርጋሉ፡፡
አርሰናል ለተጫዋቹ ዝውውር ያቀረበውን 100 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ…
ኮሚቴው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ ሥርዓት ኮሚቴ ትናንት ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡
በ28ኛ ሣምንት ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ ግጥሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ ነው ኮሚቴው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡
በውሳኔው መሠረትም ሰኔ 22 ቀን 2015 ዓ.ም…