Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ቤልጂየም በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ሳትቀላቀል መቅረቷን ተከትሎ ነው አሰልጣኙ ከኃላፊነታቸው የለቀቁት፡፡ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ ቤልጂየም ካናዳን 1 ለ 0 ብታሸንፍም÷ በሞሮኮ 2 ለ 0 በመሸነፏ እና ወደ ጥሎ ማለፍ በተደረገው ፍልሚያ ከክሮሺያ ጋር ያለምንም ግብ አቻ በመለያየቷ ስኬት እርቋት ተሰናብታለች፡፡ የ49 ዓመቱ ስፔናዊ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ በፈረንጆቹ 2016…
Read More...

ሞሮኮ እና ክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ካናዳን 2 ለ 1 በማሸነፍ እና ክሮሺያ ያለምንም ግብ ከቤልጂየም ጋር አቻ በመለያየት ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ ሞሮኮ ከምድቧ 7 ነጥብ በመያዝ በቀዳሚነት እንዲሁም ክሮሺያ ደግሞ አምስት ነጥብ በመያዝ ነው ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉት፡፡ በኳታር አስተናጋጅነት እየተካሔደ በሚገኘው 22ኛው የዓለም ዋንጫ…

በዛሬው የዓለም ዋንጫ ጀርመን ከኮስታሪካ የምታደርገው ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ ዛሬ ከምድብ አምስት እና ስድስት ወደ ጥሎ ማለፉ የሚቀላቀሉ ቡድኖችን የሚለዩ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚህም መሰረት በምድብ አምስት ጀርመን ከኮስታሪካ ምሽት አራት ሰዓት ላይ የሚደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ ትልቅ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት በዚሁ ምድብ ጃፓን ከስፔን…

ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል። ማምሻውን 12 ሰአት በተካሄደው ጨዋታ ፈረንሳይ በቱኒዚያ 1 ለ 0 ብትሸነፍም ምድቡን እየመራች ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች። ከዴንማርክ የተጫወተችው አውስትራሊያ 1 ለ 0 በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጣለች።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልያዎቹ ለሚሳቱፉበት የቻን ውድድር ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በአሰልጣኝ ወበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አልጄሪያ ላይ ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማለፉ ይታወሳል። አሰልጣኙ ለቅድመ ዝግጅት እንዲረዳ እና ተጫዋቾች በየክለባቸው…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስር ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስር ለመቀላቀል መስማማቱን ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው፡፡ እንደ ሚረር እና ደይሊ ሜይል ዘገባ ሮናልዶ በአመት 173 ሚሊየን ዩሮ ይከፈለዋል የተባለ ሲሆን ይህም ሮናልዶን የዓለማችን ውዱ ተከፋይ ያደርገዋል። ሮናልዶ ከፔርስ ሞርጋን ጋር ካደረገው…

አርጀንቲና የዓለም ዋንጫ ቆይታዋን የሚወስነውን ወሳኝ ጨዋታ ምሽት ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ዛሬ የምድብ ሦስት እና አራት የመጨረሻ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ በምድብ አራት ቱኒዚያ ከፈረንሳይ እንዲሁም አውስትራሊያ ከዴንማርክ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በምድብ አራት ፈረንሳይ ስድስት ነጥብ በመያዝ ከምድቡ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፏን አስቀድማ ስታረጋግጥ አውስትራሊያ ሦስት ቱኒዚያ…