ስፓርት
አስቶንቪላ አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድን አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድን ማሰናበቱን አስታወቀ።
ክለቡ ትናንት ምሽት በለንደኑ ክለብ ፉልሃም ጋር ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 መሸነፉን ተከትሎ ነው አሰልጣኙን ያሰናበተው።
ጄራርድ በፈረንጆቹ 2021 ጥቅምት ወር ወደ ቪላ ፓርክ በመምጣት አስቶንቪላን ማሰልጠን የጀመረ ሲሆን በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመት ክለቡ 11ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል፡፡
በዘንድሮው የሊጉ የውድድር አመት ደግሞ ክለቡ በውጤት ቀውስ ላይ የሚገኝ ሲሆን…
Read More...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚውን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡
የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ብቸኛ ጎል መስፍን ታፈሰ በ20ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡
በተመሳሳይ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የኢትዮ ኤሌክትሪክን…
በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡
ቀን 7 ሰዓት የተደረገው የአርባ ምንጭ ከተማ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ባህርዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት የከሰዓት መርሐ ግብር አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ድሬዳዋ ከተማ በያሬድ…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛ ተካታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡
ቀን 7 ሰዓት በባህር ዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡
ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ጎሎች በጨዋታ እና በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር ዳዋ ሁቴሳ የአዳማ ከተማን ብቸኛ ጎል…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል፡፡
በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማን ለሻምፒዮናነት ያበቁት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በዘንድሮው የውድድር አመት አስከፊ የሚባል አጀማመር ላይ የሚገኘውን ሲዳማ ቡናን በዋና አሰልጣኝነት ተረክበዋል፡፡
በዘንድሮ የዝውውር መስኮት ከፍተኛ…
ሲዳማ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሥነ ምግባር ኮሚቴ በሲዳማ ቡና እና በአርባምንጭ ከተማ የእግር ኳስ ቡድኖች ላይ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡
በሦስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ተስተውለዋል ያላቸውን የሥነ ምግባር ግድፈቶች ተከትሎ ነው የሊግ ኩባንያው የዲስፕሊን ኮሚቴ የቅጣት…
ዳያስፖራውን ያሳተፈ የጎዳና ላይ ሩጫ በአሌክሳንድሪያ ከተማ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራውን ማህበረሰብ ያሳተፈ የ 5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንደሪያ ከተማ ተካሂዷል፡፡
“አብሮነት መሻል ነው” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ውድድር በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምክትል ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ አትሌት ቀነኒሳ…