Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የከፍተኛ ሊግ ውድድር ህዳር 17 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ሊግ ውድድር ህዳር 17 ቀን 2015ዓ.ም  እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የከፍተኛ ሊግ ውድድሩ ህዳር 3 ቀን 2015ዓ.ም እንደሚጀምር  መገለፁ  ይታወሳል፡፡ ሆኖም  ውድድሩ   በተጠቀሰው  ቀን እንዲጀመር መወሰኑ ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንፃር የዝግጅት ጊዜ እንደሚያጥራቸው የክለብ ተወካዮች ገልፀዋል፡፡ በመሆኑም ውድድሩ እንዲራዘም ከተሳታፊ ክለቦች የተነሳውን ጥያቄ ከግምት በማስገባት የውድድሩ መጀመሪያ ጊዜ ላይ ሽግሽግ መድረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ዲቻን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ 7 ሰዓት በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በጨዋታው ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ዲቻን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የማሸነፊያ ግቡን በ68ኛ ደቂቃ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን…

ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት የተጫወተው ባህር ዳር ከተማ በኦሴ ማውሊ እና ፉአድ ፈረጃ ሁለት ጎሎች አዲስ አዳጊውን ለገጣፎ ለገዳዲን በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ባህር ዳር ከተማ ከነበረበት…

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠባቂው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል። የፋሲልን የአሸናፊነት ጎል ታፈሰ ሰለሞን በ 42ኛው ደቂቃ ከሳጥን ውጭ የግል ብቃቱን ተጠቅሞ አስቆጥሯል። በጨዋታው የአፄዎቹ ተከላካይ ሰኢድ ኩሊባሊ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል። ቀን 7 ሰዓት በተደረገ ሌላኛ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ÷ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማሸነፊያውን ብቸኛ ጎል እንዳለ ከበደ በ82ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ቀደም ሲል በምሳ ሰዓት ጨዋታቸውን ያደረጉት ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ የሀዋሳ ከተማን ግቦች ላውረንስ ላርቴ እና አሊ ሱለይማን ሲያሰቆጥሩ÷ ቢኒያም ጌታቸው ደግሞ  የድሬዳዋን  ሁለቱን…

በፕሪሚየርሊጉ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት  በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ጨዋታውንያደረገው መቻል በእስራኤል እሸቱ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በተከናወነ ሌላ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ መድን ወላይታ ዲቻን በተመሳሳይ 1 ለ 0…