ስፓርት
በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የፍጻሜ ጨዋታ ሶማሊያ ሻምፒየን ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደ በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የፍጻሜ ጨዋታ ሶማሊያ ደቡብ ሱዳንን 3 ለ 1 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆናለች፡፡
ከፍጻሜው ቀደም ብሎ በተካሄደ የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በመለያ ምት 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፏ ይታወቃል፡፡
የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2015 በአበበ በቂላ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በውድድሩ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡት…
Read More...
በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደ በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በማሸነፍ የዘንድሮውን መርሐ ግብር ሦስተኛ ሆና አጠናቀቀች፡፡
መደበኛው የጨዋታ ጊዜ አንድ አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ቡድኖቹ ወደ መለያ ምት አምርተዋል፡፡
በዚህም በተሰጠ የመለያ ምት ታንዛኒያ ዩጋንዳን 4ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዘንድሮውን ከ17…
በፕሪሚየርሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡
በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሀትሪክ ሲሰራ÷ በረከት ወልዴ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል የጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች አስቆጥረዋል፡፡
ፈረሰኞች ሲዳማ ቡናን ማሸነፋቸውን…
ኬንያዊው አትሌት ፊሌሞን ካቼራን አበረታች ንጥረ-ነገር በመጠቀሙ ለሦስት ዓመታት ከውድድር ታገደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኬንያዊው አትሌት ፊሌሞን ካቼራን አበረታች ንጥረ-ነገር ተጠቅሞ በመገኘቱ ለሦስት ዓመታት ከውድድር ታገደ፡፡
የአበረታች ንጥረ-ነገር ምርመራ ሳይደረግለት እና በ”አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት” ሳይታገድ በፊት አትሌቱ በጋራ ብልፅግና ሀገራት (ኮመንዌልዝ) ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ የኬንያን የማራቶን ቡድን አባላት ተቀላቅሎ…
የብራይተኑ አማካይ ኢኖክ ምዌፑ በልብ ሕመም ምክንያት በ24 ዓመቱ ጫማ ሊሰቅል ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛምቢያዊው የብራይተን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ኢኖክ ምዌፑ ባጋጠመው የልብ ሕመም በ24 ዓመቱ ከእግር ኳስ ዓለም ሊገለል መሆኑ ተሰማ፡፡
ምዌፑ ከቤተሰብ በዘር ሊተላለፍ በሚችል የልብ ሕመም ምክንያት ከእግር ኳስ ዓለም እንደሚርቅ ክለቡ አስታውቋል።
እግር ኳስ መጫወቱን የማያቆም ከሆነ ለሕይወቱ አስጊ መሆኑንም ነው…
በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር ደቡብ ሱዳን ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፈች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት (ሴካፋ) ደቡብ ሱዳን ወደ ግማሽ ፍጻሜ ማለፏን አረጋግጣለች።
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተከናወነ የሚገኘውና ሰባተኛ ቀኑን በያዘው ውድድር ÷ ዛሬ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ተካሄደዋል።
በምድብ ሁለት ደቡብ ሱዳንና…
የፋሲል ከነማና ሴፋክሲያን ጨዋታ 0 ለ 0 ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማና ሴፋክሲያን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ያደረጉት የማጣሪያ ጨዋታ 0 ለ 0 ተጠናቋል፡፡
አጼዎቹ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ከቱኒዚያው ሴፋክሲያን ጋር ዛሬ አድርገዋል።
ጨዋታውን በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም አፄዎቹ የሜዳቸውን እድል መጠቀም አልቻሉም።
ፋሲል ከነማና…